ህዝብ እራሱን ማዳን ኣለበት ከፅንፈኞች። ኣንድ ለመቶ
ሁሉም ለራሱ ብቻ እስካታገለ ድረስ መጨረሻው ሞት ነው። የግድ በየ ቦታው ሰዉ መሞቱ ካልቀረ ተድራጅቶ እራሱን ተከላክሎ ቢሞት ኣይቆጭም። ፴ ኣመት ማህበረሰቡ ራሱ በውጭም ሆነ በውስጥ በደንብ የታገለ ኣለ ማለት ኣዳጋች ነው። ኣብዛኛው እያለቀ ያለው በሸር ነው። ኢትዮዽያውያኖች ኣንድ ቢሆኑ ሸሩን ኣስቁመው ተደራጅተው ህዋሃትን ያስጥሉ ነበር። ከሸርነቶቹ ኣንዱ ህዋሃት ህዝብ እንዳይድራጅበት በላዩ ላይ፣ ጥቅም ነው በለው ማታለያ ህዝብን በየገጠሩ እየመለመሉ፣ ሃብታም ትሆናላችሁ ቤተሰብንም ትጠቅማላችሁ በሚል ትርክት ህዝብን ወደ ውጭ እንዲወጣ ይመለምሉ ነበር። የገጠር ህዝብ ያልፍልኛል ብሎ እውነት መስሎት በጅቡቲ በተለያየ ድንበር ወያኔ የውሸት ያመቻችላቸውና፣ ውጭ ግን የህዋሃት፣ ሱዳን፣ ግብጽ የተለያዩ ወንጀለኞች ይጠብቋቸዋል ንብረታቸውን ዘርፈው በረሀ እንዲሄዱ ያስገድዷቸዋል፣ እዛ ስንት ሬሳ ኣለ፣ ደላላዎቹ ሰዎቺ እንደሚሞቱ ያውቃሉ፣ የሚፈልጉትንም ይገላሉ፣ ባህር ውስጥም በመርከብ እንዲሰምጡ ያረጋሉ፣ መርከቡን እያንገዳገዱ። የሚያቃጥለው፣ ዝም ብሎ ህዝብ ማለቅ ነው። ኣሁንም ዘዴ ማደንዘዣ እየተደረገ ነው፣ በኣብይ ድግምት። እውነት ህዋሃትን ማስቆም ይፈልጋል? Of course it is not easy. ኢሃደግም ሆነ ኦፒዲኦዎች የለመዱት ኣባታቸው ህዋሃት ስለሆነ፣ ካላነሱ ጥገኝነት ኣገሩን መቋቋም የቻሉ ኣይመስለኝም። ለዚህ ነው፣ ለኦነግ ከህዋሃት ጋር ኣገሩን ማስተዳደርም ሆነ መገንጠል ቀላል ነው ምክንያቱም በህዋህትና በውጭ ሃይሎች ትልቅ ድጋፍ ኣላቸው። ኢትዮዽያውያኖች ወይ በግላዊነት ኑሮ ብውጭም ሆነ ባገር ውስጥ ዝም ብሎ እንደ ደነዝ በህዋሃት ስር ኖሯል፣ የታገለው ደሞ ዋጋ ከፍሏል። ልመኖር ቁጭ ያለው ኣብሮም መስዋትነት ከፍሎ ኣገሪቱን ማስለቀቅ ነበረባቸው። ኢትዮጵያኖች እየተታለሉ ያሉት፣ የህዋሃት መንግስት የተለያየ ዘዴን በመፍጠር፣ ኣንዱን በመጥቀም ሌላውን በመከፋፈል፣ የተከፋፈለውን ነጥሎ በመምታት፣ ፴ ኣመት ተሳክቶለታል። ኣሁን የኣብይ መንግስት ህዋሃት ከጠፋ እውነት እኩል ይገዛል? ኣክራሪ ኦሮሞዎችስ ምን ያህል የሚፈልጉትን ያሳካላቸዋል ሁሉንም ማስወገድ የሚፈልግ ኣይመስለኝም። የውጭ ሃይሎችም እነሱ የሚፈልጉትን ሟሟላት ኣለበት። እናያለን ኣገሪቱ ምን ኣቅጣጫ ላይ እንደምትደርስ።