Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር መረጃ! የህወሓት ቴሌቪዥን ጣቢያ በአዲስ አበባ በሚገኘው ስቱዲዮ ላይ በድንገት በተደረገ ፍተሻ በርካታ መረጃዎች ተገኝተዋል!!!!

Post by Ejersa » 02 Jul 2020, 14:04

ድምፂ ወያነ የተባለው የህወሓት ቴሌቪዥን ጣቢያ በአዲስ አበባ በሚገኘው ስቱዲዮ ላይ በድንገት በተደረገ ፍተሻ በርካታ መረጃዎች መያዛቸውን ስቱዲዮውም እንዲዘጋ መደረጉን ጣቢያው የተለያዩ ሁከት ቀስቃሽ ሀገር አፍራሽ ነገሮችን እያስተላለፈ መሆኑን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገልጿል።

ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!!!