ያቤሎ ማለት AbebeB. ነው፤ የኢአር አንባቢዎች እንድታውቁት ብዬ ነው
ያቤሎ ወይም አበበ ቢ (ቢቂላ ለማለት ነው) ኢአር ላይ ፎቶ ሾፕ ሲፈበርክና የዝንጀሮ ፎቶ ሲለጥፍ እድሜን የሚያባክን አላማ ቢስ ብኩን ሌሎችም ስሞች አሉት ። ማውቅ ጥሩ ነው በሚል ነው ።
Last edited by Horus on 28 Jun 2020, 22:42, edited 1 time in total.
Re: ያቤሎ ማለት አበበ ቢ ነው፤ የኢአር አንባቢዎች እንድታውቁት ብዬ ነው
AbebeB/Yabello:
የሚጠፋ ስም ቢኖርህማ ማንነትህን ሸፍነህ ስለሌላ ሕዝብ የውሸት ፎቶ ሾፕ ስትለጥፍ አንድ የተሰጠህን እድሜ አታባክንም ነበር ።
የሚጠፋ ስም ቢኖርህማ ማንነትህን ሸፍነህ ስለሌላ ሕዝብ የውሸት ፎቶ ሾፕ ስትለጥፍ አንድ የተሰጠህን እድሜ አታባክንም ነበር ።
Re: ያቤሎ ማለት አበበ ቢ ነው፤ የኢአር አንባቢዎች እንድታውቁት ብዬ ነው
ለመረጃው እናመሰግናለን- ብዙዎች የሰው ስም ሊመስለን ይችላል። እግረ መንገዳችንን አገርህን ዕወቅ የተቀደሰ ዓላማ ነው። ይመስለኛል ያቤሎ በሲዳሞ ክፍለሃገር የሚከኝ ቦታ ነው። ካልተሳሳትሁም የጉጅ ጎሣዎች አካባቢ ሳይሆን አይቀርም። I am not sure if it were the epicenter of violence and ethnic cleansing of the gedio tribe /ጊድዎ ጎሣ/ due to the infiltration of fanatic Jawarian OLFs.
Re: ያቤሎ ማለት አበበ ቢ ነው፤ የኢአር አንባቢዎች እንድታውቁት ብዬ ነው
When are you going to outgrow this infantile behavior, Sinor yabello? Anything to do with monkeys seems to gratify you -- here is your beloved deer , enjoy.