1. ወጣቶቹ እጅግ ከመጎሳቆላቸው የተነሳ አንዳንዶቹ መቆም አቅቷቸው ሲውተረተሩ እነ መራመድ አቅቷቸው ሲንገዳገዱ መታየታቸውን እሰረኞቹን በአካል የተመለከቱ ሰዎች ነግረውኛል
2. ይህንን የፍርድ ቤት ውሎ ለመታዘብ ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ በርካታ ወገኖች መገኘታቸውን ለማወቅ ችያለሁ ።
3. የማን ምስክሮች ወይም ማን ላይ እንደሚመሰክሩ ለጊዜው ባላውቅም 25 ምስክሮችም ተዘጋጅተዋል ። የምስክርነት ቃላቸውንም ይሰጣሉ ተብሏል
የፍርድ ሂደቱን አጠቃላይ መረጃ እንዳገኘሁ አሳውቃለሁ !!
