#አስደሳች ዜና
ኢሳያስ አፈወርቄ ግብፅን አዋረዳት
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ስለግብጽና 13ቀናት ብቻ ስለቀሩት የህዳሴው ሙሌት አጋርነቱን አረጋገጠ ...!
"…እኛ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ሀገራችን ናትና፤ ኢትዮጵያ በሉዓላዊ ግዛቷ በራሷ ወንዝ ግድብ እየገነባች መገኘቷን እንመሰክራለን፣ እናምናለን። ግብፅ ይህ እንዳይሳካ ብዙ ጥራለች። እኛንም መጠቀሚያ ለማድረግ ከብዙ ማማለያዎች ጋር ረብጣ ዶላሮችን አቅርባለች።
ምስጋና ለክቡር ዳክተር አብይ ይሁንና የዚህ ክፋት ፀሐይ ጠልቃለች። ድሮም ጠላታችን የወያኔ ስርዓት እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ አልነበረም። የኢትዮጵያ ዕድገት ለኛም ይተርፋል፣ ደስ ይለናል።
እንኳን ከግብፅ መሻረክ ኢትዮጵያ ስትነካ እኛንም ያመናል።
አሁን ግብፅ የተለያዩ ጫና እንድትፈጥር ዕቅዶችን የሚያቀርቡ የክህደት ባለቤት የሆኑ የወያኔ ሰዎች እንዳሉ መረጃ አለን።
ኢትዮጵያ አይደለም አንድ፣ ሰላሳ ግድብ ብትሰራ እንደግፋለን። የፈለገው ነገር ቢመጣ ከኢትዮጵያ ጎን ነን።
ግብፅ የቅኝ ግዛት ህጎች ይከበሩ ካለች እንግሊዝ ከኢትዮጵያ መደራደር አለባት።ሕልም አለኝ። ኢትዮጵያ በግድቡ ታድጋለች።
ድህነትን ታጠፋለች። ከከፋፋይ የብሔር ሴረኞች ተላቃ ሁሉም ሀገሬ ይላታል። ታላቅም ነበረች፣ ታላቅ ትሆናለች። ብዙ አባይ ግድቦችን ትሰራለች። ኢትዮጵያውያን አሸናፊ ይሆናሉ፣ ሀቅን ይዘዋልና።
ይህ የእያንዳንዱ ኤርትራዊ ፅኑ እምነት ነው። ለዘላለም የማንፍቀው ወንድም ኤርትራውያን።
#Ertrean_Press...
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47520
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Hamassien the tradition continue....Hamassien to Italy, to Qatar then to Egypt now, this is who you are plain and simple
Re: Hamassien the tradition continue....Hamassien to Italy, to Qatar then to Egypt now, this is who you are plain and si
. Halalfi evil agame help ur agame mothers.
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47520
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: Hamassien the tradition continue....Hamassien to Italy, to Qatar then to Egypt now, this is who you are plain and si
I am not trolling to the Hamassien people but confronting the realty and if you have counter argument to disprove me then go ahead and make my day???
Re: Hamassien the tradition continue....Hamassien to Italy, to Qatar then to Egypt now, this is who you are plain and si
Stop talking about HAMMASSIENS, WE R STILL UR KINGS. TESTA DI GALLINA AGAME!!! U idiots will always be our slaves 4 ever!!!

-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47520
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: Hamassien the tradition continue....Hamassien to Italy, to Qatar then to Egypt now, this is who you are plain and si
Thank you for proving me right. This man is the template of Hamassien mercenary of all foreign entities touched north Tigray. There was a reason he was in prison by authority for his disloyal his country Tigray and the agent of all foreign enemy of Tigray for pennies.