Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40224
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የፉጋ ቴክኖሎጂ ማዕከል በጉለሌ ተከፈተ

Post by Horus » 25 Jun 2020, 02:02

እኔ አገር ቤት ልጅ ሆኜ ቤታችን ውስት የነበሩ የሽክላ እቃዎች የማስታውሳቸውን በጥቂቱ፡

ምግብ የሚቀርብባቸው፤
ወጪት
ጣባ
ደንጋሳ
ገለ

ፈሳሽ የሚያዝባቸው
ጋን
ሻማ (እንስራ)
ዶጮ
ጥዋ
ጥወ
ድስት
ጀበና
ሺኒ
መቅጃ

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13498
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የፉጋ ቴክኖሎጂ ማዕከል በጉለሌ ተከፈተ

Post by Noble Amhara » 25 Jun 2020, 02:35

Gurage Region
Horus wrote:
25 Jun 2020, 02:02

Post Reply