Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 24 Jun 2020, 13:32
ኤርሚያስ ለገሰ ያው እንደተለመደው የአማራ በቀቀኖች ስለሚጮህ የተለመደውን ነው ብዬ ከማሰብ ዘልዬ አላውቅም፡፡ እንዲያውም ሸር ያዘለ ግምገማ ስለሚሰጥ ያው በOPDO በኩል EPRDFን የተቀላቀለበት ታርኩ ስለሚታወቅና አሁን ደግሞ መኢአድ ጋር ስለሚሰራ ታማኝነቱን ለአማራ ለመግልጽ የሚጥር ሰው አርጌ ነው ጥረቱን የማስበው፡፡
ለካስ ይህ ብቻ አይደለም፡፡
እርሱስ የምሩን ሞኛ ሞኝ ነው፡፡ ምክንያቱም ለኢትዮጵያ ሲባል ሕዝቡ ሥልጣን ላይ በሚገኙ ልጆች ላይ እንዲያምጹ ጥሪ ያቀርባል፡፡ ለምሳሌ ለኢትዮጵያ ሲሉ ትግሬዎች በህወሀት ላይ አመጽ እንዲያስነሱ ይጠብቃል፡፡ ለዚያውም ደጋግሞ ነው በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚያነሣው፡፡
ጅል!
የእኔና ብሄሬን መብት የማትቀበል ኢምፓየር ምን እንድትሠራልኝ ነው በሥልጣን ላይ በሚገኝ የገዛ ወንድሜ ላይ የማምጸው፡፡ እንኳን በወንድሜ ላይ ማመጽ፤ ለምሳሌ፣ ኦሮሞ ሁኜ እያለሁ አንድ ትግሬ ሥልጣን ላይ ሁኜ ብሔራዊ መብትህን አስከብራለሁ ከአለኝ እርሱን ከኢትዮጵያ በተሸለ መልኩ እመርጣለሁ፡፡ አከተመ፡፡
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 24 Jun 2020, 19:50
Hey,
Don't ride donkey like Amhara King Menelik II. Gallop horse like Oromo.
An Oromo man to welcome OLF coming home after victory over Habesha regime (15 Sep 2018)
Menelik II king of Amhara riding donkey to his Coronation
