Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4076
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

ህዝባችን የሳይንስና የቴክኖሎጂ አጋንንት ይዞታል እንዴ? ሳይንስን እንደዚህ የሚያስፈራው?? ሰዉ ሁሉንም ነገር ከኢሉምናቲ ጋር በማዛበድ ሳይንስና ቴክኖሎጂን ፈርቶ ሊሞት ነው::

Post by ethioscience » 24 Jun 2020, 12:25

ህዝባችን የደብተራና የጥራዝ ነጠቅ ደደቦችን ተረት በ21ኛው ክፍለ ዘመን እየሰማ የሌለ የአለም መጨረሻን እየናፈቀ መጃጃል ምን የሚሉት ሞኝነት ነው፧፧ :shock: :shock: The two pillars of 'political correctness' are, a) willful ignorance, and b) a steadfast refusal to face the truth.
George MacDonald Fraser


Post Reply