Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Video Of: Zehabesha News:--መረጃ:==የግብጽና የኢትዮጵያ ፍጥጫ.!!! WEEY GUUD !!!

Post by Ethoash » 24 Jun 2020, 09:44

ታሪክ

ምንም አትፍራ አርብ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ ነው። ግብፅ ግድቡን በቦንብ መምታት ታላቅ ወለታ ነው ለኢትዬዻይ የሚሆነው ። ከዛን ቀን በውኋላ ምንም እዳ የለብንም ወሃችንን ለግብፆች መልቀቅ። ውሃውን ሙሉ በሙሉ በመገደብም ይሁን አቅጣጫ በማስቀየር በሙሉ ተጠቃሚ መሆን እንችላለንና ። ታላቅ ችሮታ ነው ነይ በቦንብ በይችው ባላት ። የረሀብ ዘፈን ነበር ለግብፅ የሚዘፈንላት ልክ ኢትዬዻይ በአማራ በምትመራበት ግዜ እንደደረስው ድርቅ እነሱም የድርቁ ተቃማሾች ይሆኑ ነበር።

ዘ አበሻ ና የመሳስሉት የቡና ቤት ወሬ ነው ለቃቅመው ለአንተ መረጃ በልው የሚያቀርቡልህ በመጀመሪያ በሙዚቃ ስለታጀቡ የእውነተኛ ዜና ቋት እንዳይመስሉህ።

Post Reply