Re: Ancient Abyssinian Horses
እነዚህ ስዎች ስራ የሚባል ነገር አያውቁም ወይ። ምን ስራ ፈት ሕዝብ ነው። ወይ እርሻ ውስጥ ገብተው በእውነት እያረሱ ቢዘፍኑ አንድ ነገር ። ወይ ደግሞ ካባ እየደረደሩ የውሀን ፍስት ፍጥነቱን ቀንሶ ወድ ውስጥ ለማስረግ ይህንን ቴክኖሎጂ ለሌላው ገበሬ ለማስተዋወቅ ዘፈኑን በጠቀሙበት አንድ ነገር። እውድሻለሁ። አፈቅርሻለሁ ምን አመጣው አሁን መቶ ሚሊዬን ሆነናል ። ብዙና ተባዙ ልታመጡብን ነው ወይ። ሕዝብ አይበቃንም ወይ ስራ እንስራ ከድህነት እንውጣ ። እፈቅርሻለሁ ዘፈን ይቅርብን አይጠቅመንም ። ሁሉም ወድ ስራው ይመለስ ።። ከአለም የመጨረሻ ድሀ ሆነን ግዜውን በዳንስና በዘፈን እናጠፈዋለን። ወይ ቸው ጎድ
Last edited by Ethoash on 24 Jun 2020, 08:13, edited 2 times in total.
Re: Ancient Abyssinian Horses
HORORORO
When did I say That of course we are working but we enjoy our culture the most it gives us Joy and Prosperity. Now look at first world country this is funny about ESL Mereja.com
When did I say That of course we are working but we enjoy our culture the most it gives us Joy and Prosperity. Now look at first world country this is funny about ESL Mereja.com