Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 23 Jun 2020, 07:07
እና ገንዘብ አስተዋፆ አርጉልኝ። ይህንን በላ እንድውጣ ።። ምን አይነት ፍጡር ናቸው እነዚህ አማሮች ማንን ገደለ ስርቶ መብላት ። አስተማሪ ነው ። ምን አለ ቢያስተምር ወይም የማስተማሪያ መፅሐፍ ፅፎ ደንደን ያለ ገንዘብ ያገኛል ። ለምን ሁሉም ፖለቲከኛ ሆነ ምን ቢገኝበት ነው። ሳይስሩ ለመብላት ። ከዚህ ቀደም የስማያዊ አህያ ፈርስ ውይ ስማያዊ ስማይ የሚባለውን ድርጅት የሚመራ እንጅነር ነኝ ባይ ከንዘብ ስርቆ ከድርጅቱ ተባረረ። ሌሎችም እንዲሁ። አሁን ይህ ጋጠወጥ አስተማሪ መሐበር ያቋቁምና ገንዘብ መዋጮ ብሎ አሜሪካ እና እንግሊዝ አገር ለጋሾችን ለማየት እሄዳለሁ እያለ ጥራት ያለው ሕይወት ይሆራል።