Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የህወሓት ምላሽ እና ቅድመ ሽምግልና በመቀሌ -

Post by Ethoash » 22 Jun 2020, 07:29

አንዳንድ ሰዎች በጣም ነው የሚገርሙኝ ሽምግልና ማለት በአንድ ግዜ የሚሳካ አርገው ይውስዱታል ። ለምሳሌ ሽማግሌዎች ወደ መቀሌ ሄዱ ሐይሌን አዋረዱት ፈት ሽውት። ይህ ትልቅ ስኬት ነው ሽምግልናን ላወቀበት ። አሁን እንዴት ተስምቶዋቸው እንደሆነ ማንም አያውቅም ሁለተኛ ዙር ግን ከዚህ የበለጠ አቀባበል እንደሚደረግላቸው ። ሽምግልናን በደንብ አጥብቆ ማስኬድ ያስፈልጋል እስከመጨረሻው ድረስ ። ሽምግልና ደግሞ የሚሳካው አንተም ተው እንቺም ተው በማለት ሳይሆን ምን ትግሬዎች እንደሚፈልጉ ጠይቆ ጥያቄያቸውን መፍቴ ሲያገኙ ብቻ ነው እርቅ የሚመጣው ።


ለእንዳንዶች አሁንም በሽምግልና ለማያምኑ ጦርነት እኮ ያው ነው ውያኔዎች ድርግን መጀመሪያ የገጠሙ ቀን ብዙ ሰው ሞተውባቸው ነበር ታድያ ጦርነት ምንም አልስራም ብለው ወድ ቤታቸው ቢሄዱ ምንም ድል አይኖርም ነበር ። በጦርነት ድል ይሁን ወርደት ለ፩፯ ዓመት ቆይተውብት ነው ድልን የተጎናጩት ። ኦኖጎች መቶ አመት ። የስሜን አጋሜዎች ደግሞ ፹ ዓመታቸው አሁንም ነፃ አልውጡም በይሳያስ ባርነት ውስጥ ነው ያሉት ታድያ ጦርነትም ቢሆን እልህ የሚያስጨርስ ነው ምንም አቋራጭ መንገድ አይደለም ። ሽምግልናው አያ ዓመትም ቢቆይ እኮ ማንም አይሞትም ። ምንም ከተማ አይፈርስም በጦርነት ግን ድምጥማጣችን ነው የሚጠፋው ስለዚህ ሽምግልናን አጥብቀን መያዝ አለብን። እንኩዋን ለመቀሌ ብዙ የንግድ ፍርዳችን በሽምግልና መዳኘት መልመድ አለብን እዛው ቁርጡን አውቆ ወድ ስራ ለመግባት። ትልቅ አሴታችን ነው እንጠቀምበት።



Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የህወሓት ምላሽ እና ቅድመ ሽምግልና በመቀሌ -

Post by Ethoash » 22 Jun 2020, 07:55

Tog Wajale
ይህ አሳማ መሳይ ስውዬ የአሳማ ፀባይ አሳየ ብዬ አልቆጣም። ግን ምን ትላለህ ሽምግልና መቀሌ መላኩ። ሽምግልናው ተሳክቶ ምን ይውጣቹሁዋል እናንተ አሳማ መሳይ ሰዎች ። እንደአሳም መድረ ቆሻሻውን ትበላላቹሁ ወይስ ትግሉን ተቀላቅላቹሁ አሳማነታቹሁን ታስፋፋላቹሁ። ይህ አሳም ድፍረቱ ጎ ፈንድሚ በገንዘብ መዋኘቱ ብዙ ለፍልፍ ለፍልፍ አስኝቶታል ። ግን አማራ ወረተኛ ነው። ሌላ አዲስ አሳማ ሲመጣ ተተዋቹሁ ነው የሚሄዱትና የገባላቹሁን ገንዘብ በአግባቡ ተጠቀሙበት።

Post Reply