በኢትዮጵያ ፕ/ር ለመባል የመንግስት አስተዋጽኦና ስምምነት ያስፈልጋል፡፡ ስለዚህ ለመንግስት ካድሬዎች የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ማስተርስ ሰርተው መንግስትን በመላላክ ፕ/ር መባል ዶክትሬት ዲግሪ ከመስራት እጅግ በጣም ቀሊል ነው፡፡
ለዚህ ተጨባጭ ምስሌ ደግሞ ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ነው፡፡
Am I wrong? Anyone can publicly comment.
ታዲያ የሀበሻ ሚዲያ በቀቀኖች የተለመደውን ወሬያቸውን ቢደጋግሙ ምን ይገርማል?