Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 14856
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD

Post by Abere » 19 Jun 2020, 12:02

ምሥጋናችን ለፅዮናዊት እሥራዔል እጅግ የላቀ ነው። እናመሰግናለን። አፍንጫ ሲነካ ዐይን ያለቅሳል ይባላል። ኢትዮጵያን የነካ ቅድስት እየሩሳሌምን የነካ ወይም በእራሱ ላይ ቃታ የሳበ ልበ-ስውር ማለት ነው። መቼም እውነተኛ ሙስልሞች የአገራችሁን ታሪክ የምታውቁ በዚህ የምትቀየሙ ከሆናችሁ ምንም ማድረግ አይቻልም። ኢትዮጵያ አገረ ሳሌም - የእምነት እና በአርኣያ ሥላሴ ለተፈጠረ ሰው መነሻ ነች።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD

Post by tlel » 19 Jun 2020, 12:35

Yes, we don't need war with Sudan or Egypt. Nile is ours that everyone can share including Israel. But what is going on is against Ethiopia in order to take Nile using Egypt and Sudan. Again you are misinterpreting, nothing will happen with Egypt because it is neighboring Israel, but that is going to be affected is Ethiopia

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD

Post by tlel » 19 Jun 2020, 12:36

Abere wrote:
19 Jun 2020, 12:02
ምሥጋናችን ለፅዮናዊት እሥራዔል እጅግ የላቀ ነው። እናመሰግናለን። አፍንጫ ሲነካ ዐይን ያለቅሳል ይባላል። ኢትዮጵያን የነካ ቅድስት እየሩሳሌምን የነካ ወይም በእራሱ ላይ ቃታ የሳበ ልበ-ስውር ማለት ነው። መቼም እውነተኛ ሙስልሞች የአገራችሁን ታሪክ የምታውቁ በዚህ የምትቀየሙ ከሆናችሁ ምንም ማድረግ አይቻልም። ኢትዮጵያ አገረ ሳሌም - የእምነት እና በአርኣያ ሥላሴ ለተፈጠረ ሰው መነሻ ነች።
You are denkoro you don't understand. How can you explain then the support of U.S for Egypt against Ethiopia? It is Israel and Nile issue.

Abere
Senior Member
Posts: 14856
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD

Post by Abere » 19 Jun 2020, 12:52

tlel wrote:
19 Jun 2020, 12:36

በመጀመሪያ እራስህ ቁጥር እንድ ደንቆሮ ነህ። አሜሪካ ግብፅን- እሥራዔል ደግሞ ኢትዮጵያን ደገፉ ስትል አሜሪካ እና እሥራዔል በውጊያ ዐምድ ይገባሉ ማለትህ ነው። ስህተት ነው - የትራምፕ አንፃራዊ ፓሊሲ እንጅ ዘለቄታማ አይሆንም። አሜሪካ ግብፅ ትደግፋለች ሲባል - እሥራዔል ለምን ኢትዮጵያን ትደገፋለች ብሎ መጠየቅ የበለጠ መልስ አለው። ወደ ድክም ጠላህም እሥራዔል የምትደግፍበት ነጥብ እጅግ ሚዛን ይደፋል። አንድ የካይሮ ጄት ተመትቶ ሲወድቅ ያኔ የአሜሪካ አቋም ሲቀየር ታያለህ - በሙባረክ ዘመን የግብፅ ዐመፅ እንዳየኸው። ከፅዮን ጋር ታግሎ ያሸነፈ የለም። ምናልባት የስድስት ቀን ሳይሆን የስድስት ሰዓት ዐውድ ይሆናል። ምሥጋናችን አሁንም ለፅዮናት ቅድስት እየሩሳሌም ይሁን - በእውነት ላይ አላበሉም እና።

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD

Post by tlel » 19 Jun 2020, 13:29

Abere wrote:
19 Jun 2020, 12:52

ኣፃፃፍህ እራስ የፃፍኩትን ጠመዘዝከው፣ ያልኩት እስራኤል፣ ኣሜሪካ ኣንድ ናቸው፣ ኣሜሪካ ግብጽን እንደሚደግፉ በግልጽ ተናግረዋል ይህ ማለት ግብጽና እስራኤል ኣንድ ኣቋም እንዳላቸው ነው ያሚያሳየው። ግብፅ ከእስራኤል ኣጠገብ ነች፣ እውነት ብጥብጥ ይፈልጋሉ አሜሪካኖች እስራኤልን እንደ ኣይናቸው የሚያይዋቸው ኣይፈልጉም። እስራኤል እንደ ታሪኳ ወዳጅ ነች፣ ግን ዛሬ የምትገዛው የእውነት ህዝቧ ኣይመስለኝም ካውሮፓ የመጡ ናዚ የተቀላቀሉ ናቸው። የነመለስ ዘናዊ ኣማካሪዎች ማን ይመስሉሃል ኢትዮዽያ እየሸበለለች ያለችው ከ፶ ኣመት ጀምሮ ከ እንግሊዞች ጭምር እነሱ ናቸው። ኣረቦች ጋር ኣሁን ችግር የላቸውም ከኢራን በስተቀር።

Abere
Senior Member
Posts: 14856
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD

Post by Abere » 19 Jun 2020, 14:05

Abere wrote:
19 Jun 2020, 12:52
tlel wrote:
19 Jun 2020, 12:36
Abere wrote:
19 Jun 2020, 12:02
ምሥጋናችን ለፅዮናዊት እሥራዔል እጅግ የላቀ ነው። እናመሰግናለን። አፍንጫ ሲነካ ዐይን ያለቅሳል ይባላል። ኢትዮጵያን የነካ ቅድስት እየሩሳሌምን የነካ ወይም በእራሱ ላይ ቃታ የሳበ ልበ-ስውር ማለት ነው። መቼም እውነተኛ ሙስልሞች የአገራችሁን ታሪክ የምታውቁ በዚህ የምትቀየሙ ከሆናችሁ ምንም ማድረግ አይቻልም። ኢትዮጵያ አገረ ሳሌም - የእምነት እና በአርኣያ ሥላሴ ለተፈጠረ ሰው መነሻ ነች።
You are denkoro you don't understand. How can you explain then the support of U.S for Egypt against Ethiopia? It is Israel and Nile issue.
በመጀመሪያ እራስህ ቁጥር እንድ ደንቆሮ ነህ። አሜሪካ ግብፅን- እሥራዔል ደግሞ ኢትዮጵያን ደገፉ ስትል አሜሪካ እና እሥራዔል በውጊያ ዐምድ ይገባሉ ማለትህ ነው። ስህተት ነው - የትራምፕ አንፃራዊ ፓሊሲ እንጅ ዘለቄታማ አይሆንም። አሜሪካ ግብፅ ትደግፋለች ሲባል - እሥራዔል ለምን ኢትዮጵያን ትደገፋለች ብሎ መጠየቅ የበለጠ መልስ አለው። ወደ ድክም ጠላህም እሥራዔል የምትደግፍበት ነጥብ እጅግ ሚዛን ይደፋል። አንድ የካይሮ ጄት ተመትቶ ሲወድቅ ያኔ የአሜሪካ አቋም ሲቀየር ታያለህ - በሙባረክ ዘመን የግብፅ ዐመፅ እንዳየኸው። ከፅዮን ጋር ታግሎ ያሸነፈ የለም። ምናልባት የስድስት ቀን ሳይሆን የስድስት ሰዓት ዐውድ ይሆናል። ምሥጋናችን አሁንም ለፅዮናት ቅድስት እየሩሳሌም ይሁን - በእውነት ላይ አላበሉም እና።

በRT የቀረበው በዐረብኛ ስለነበረ ምን እንዳለ አልገባኝም- ግን አርዕስቱ ላይ በመመርኮዝ ብቻ ነው የበኩሌን የፃፍኩት። በመሰረቱ አሁን ጥሩ ነጥብ አንስተኸል። እርሱም አሜሪካ እና እሥራዔል ቀኝ እና ግራ እጅ ናቸው - ይተዋወቃሉ። ይሁን እንጅ በጦርነት ይሰለፋሉ የሚል እምነት የለኝም - መሣሪያ ግን ይሰጣሉ። ግብፅ የምትተማመነው መሣሪያ በመግዛት ነው - ሌላ ምንም የተለየ ሃይልም ችሎታም አይኖራትም። ከገበያ የሚገዛ ነገር ደግሞ ዘግይቶም ቢሆን ኢትዮጵያም ልትገዛው ትችላለች። በእርግጥ ጦርነት አስፈላጊም ተመራጭም አይደለም - የግድ ከመጣ ደግሞ ታስቦበት መሆን አለበት። በፍራቻ የእራስ ድርሻ ለድርድር አይቀርብም - እንዴ አገርም ውርደት ነው። በግልፅ በጦርነቱ ተሸናፊ በሞራልም ይሁን በዐውድ ግብፅ ትሆናለች። ግብፅ ከዐበደች ብቻ ጦርነትን እንዴ ምርጫ ታደርጋለች። ምዕራባዊያንም የተለመደውን ታሪካዊ ስህተታቸውን አይፈፅሙም ማለት ሞኝነት ነው። ለማንኛምው አለብኝ ብሎ መቀመጥ ጥሩ ነው - መጀመሪያ ግን ቤት ማፅዳት የግድ ይላል ወያኔ እያለ ጦርነት መግባት ቅዘን ይዞ ሩጫ ነው።

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4486
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: Video Of: Global Expert:--Zionist Israel Is Behind Ethiopia's Dam:--Israel Wants 2 Drown Sudan & Egypt!!! WEEY GUUD

Post by Za-Ilmaknun » 19 Jun 2020, 15:19

It only took 6 days ..:) We will see how many it is going to take this time around.

Post Reply