Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14853
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

እፀድቅ ብዬ ባዝላት - ተንጠልጥላ ቀረች። ሻዕብያ-ኢሳይያስ ተሸክሞ አዝሎ ወያኔን አዲስ አበባ ሥልጣን ሰቅሎ መዘዝ አመጣ።

Post by Abere » 18 Jun 2020, 16:37

እፀድቅ ብዬ ባዝላት - ተንጠልጥላ ቀረች። ሻዕብያ-ኢሳይያስ ተሸክሞ አዝሎ ወያኔን አዲስ አበባ ሥልጣን ሰቅሎ መዘዝ አመጣ።ምንም አባባሉ የትዕቢት ቢመስልም ነገሩ ግን እውነተኛ አገላለፅ ነው። ድሃን ካሳደገ ያነቀው ፀደቀ። ከይሲ ወያኔ መቼ ለእውነት እና ለፍትህ ቁማ ታውቃለች። በከፉ ቀን ሻዕብያ በአንቀልባ ከነድሪቶዋ አዝሎ አስገብቶ ይኸው አሁን እዝም እዚህም 40 ዓመታት ዕረፍት ዐልባ ተባይ ተፈጠረ። ኢሣይያስም ሁለት ዲስት ጥዶ የማልቀስ ያህል ነው የሚባዝነው።


Post Reply