Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

የሶስተኛው ኣለም ድንቁርና

Post by tlel » 16 Jun 2020, 13:39

ኣሁንም ከድንቁርና ኣልወጡም የሶስተኛው ኣለም

ቻይናና ህንድ የርስ በርስ ጦርነት:
የውጭ ተገዦች ስለሆኑ። ኢኮኖሚያቸውንም ያገኙት በምራባውያን ምክንያት፣ ከራሳቸው የፈለቀ ስላልሆነ ድሮውንም መጨረሻው ይኸው ነው።

ኢትዮዽያና ግብጽ:
ተስፋ የምናደርገው ህዋሃትና ሻብያም ኦነግም መጨረሻቸው ይህ የሚሆን ነው፣ ምክንያቱም ድሃ ልሁን እንጂ ለናንተ ኣንገዛም በመከባበር እስካልሆነ ድረስ ብለዋል ኢትዮዽያውያን። በ ኣፄ ሃ ሰላሤ ጊዜ በሳቸው ዲፕሎማሲ ነው እንጂ እሳቸውም ኣገሪቱም ከጣልያን ጀምሮ ኣደጋ ላይ ትሆን ነበር፣ ሃ ስላሴ ኣሳራቸውን ነበር የበሉት እንግሊዝ ከሗላቸው ሲያሴሩባቸው። መጨረሻው ኣልቀረላቸውም።

Degnet
Senior Member+
Posts: 25078
Joined: 16 Feb 2013, 11:48

Re: የሶስተኛው ኣለም ድንቁርና

Post by Degnet » 16 Jun 2020, 13:46

Yemiasaznew be base huneta megegnetachin new

Post Reply