Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34615
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ያቢይ አህመድ መንግስት የጉራጌ ክልልነት ጥያቄን መመለስ አለበት

Post by Horus » 15 Jun 2020, 13:47

Last edited by Horus on 15 Jun 2020, 14:56, edited 1 time in total.

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ጉራጌ ከመርካቶ በባትሪ ተፈልጎ አልተገኘም II ህገ-መንግስቱ ጉራጌን አይወክልም II መሻሻል አለበት

Post by simbe11 » 15 Jun 2020, 13:57

እንደ እውነቱ ከሆነ ይህ ነገር ያስገርመኝ ነበር::
እኔ መርካቶን የማስበው ከጉራጌ ጋር አያይዤ ነበር:: ካለፉት ቅርብ አመታት ወዲህ ግን ሁሉም ቦታ በትግርኛ ተናጋሪዎች ተከቦ ማየት ተለምዷል::
እንደውም አንዳንዴ ጉራጌዎች ጉራእ መሆናቸውን እያስመሰከሩ ነው እንዴ እያልን እንቀልድ ነበር::
የወያኔ ዘር ማፅዳት በጉራጌ ላይ ተፈፅሞ እንዳይሆን ግን አሁን ያለው መንግስት ሊያጣራ ይገባል::

Horus
Senior Member+
Posts: 34615
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጉራጌ ከመርካቶ በባትሪ ተፈልጎ አልተገኘም II ህገ-መንግስቱ ጉራጌን አይወክልም II መሻሻል አለበት

Post by Horus » 15 Jun 2020, 14:42

የዛሬ ብዙ አመትኮ ቴዲ አፍሮ ጨርሶታል፤ 'አዲስ ንጉስ እንጂ ለውጥ መቼ መጣ' በማለት!! ዛሬም እጅግ የሚያስገርመው የደቡቦችን ጥያቄ ለመፍታት ስንት ሺ የደቡብ አባቶችና ምሁራን እያሉ አቢይ አህመድ አባ ዷላን የሚያክል የመሬት ደላላ በ52 ጎሳዎች ላይ ሾመባቸው ። ይህ ማለት ቴዲ ያስተሰርያል ክፍል 2 መድረስ ሊኖርበት ነው ማለት ነው።

የጉራጌ አቋም በጣም ቀጥተኛና ቀላል ጥያቄ ነው ። በኢትዮጵያ የዘር ክልል ፈርሶ ሳይንሳዊ ፌዴራሊዝም ከቆመ ጉራጌ ራስ ገዝነት እንጂ ሌላ ነገር አይሻም ። ነገር ግን በዎያኔ ለራሱ መጠቀሚያ ባቆመው የዘር ፌዴሬሽን ዛሬም እየተጠቀሙ የራሳቸውን በላይነት ለመዘርጋትና ለመቀጠል የሚሹ ክፍሎች እስካሉ ድረስ ጉራጌ የራሱ ክልል እንዲሆን ግድ ይለዋል ።

ይህ አቋም በመላ ጉራጌ አገር ቤት፣ በመላ ኢትዮጵያ እና በመላ አለም ባሉት የቤተ ጉራጌ ተወላጆች የተደገፈ ነው ።

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ያቢይ አህመድ መንግስት የጉራጌ ክልልነት ጥያቄን መመለስ አለበት

Post by simbe11 » 15 Jun 2020, 15:44

Horus,
ቅዠታሙ ሆረስ: የጉራጌ ክልልነት ጥያቄ ይመለስ ስትል ምን ማለትህ ነው?
በመሰረቱ የክልሎችን ህገ-መንግስት (ህገ-አራዊት) ታውቀዋለህ?
ክልሎች የክልል መሬት የክልል ህዝብ ነው የሚል የቂል ህግ አላቸው:: ይህም ማለት ክልል የሌለው ግለሰብ በኢትዮጵያ ምድር ላይ መሬት የለውም ማለት ነው:: እና አንተ የጉራጌ ክልል ስትል ሌሎች በጉራጌ ዞን የሚኖሩ ዜጎችን መብት መጣስ እንደሆነ ጠፍቶህ ነው:: ወይስ ያው ዘረኝነትህ አልለቅ ብሎህ?
ኢትዮጵያ የዘር/የቋንቋ ክልል አያስፈልጋትም
ክልል መፍረስ አለበት
የአስተዳደር ወሰኖች አገልግሎቶችን ለህዝብ ማድረስን መሰረት ያደረጉ ሊሆን ይገባል
የኢትዮጵያ ህዝብ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሃብት ነው
Last edited by simbe11 on 15 Jun 2020, 17:46, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 34615
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ያቢይ አህመድ መንግስት የጉራጌ ክልልነት ጥያቄን መመለስ አለበት

Post by Horus » 15 Jun 2020, 15:56

simbie

አይ ሲምቤ ያው ሆረስ የሚለው ቃል ያናድድሃል እንጂ እኔ ካልኩት የተለየ ነገር አላልክም። ጉራጌ የዘር ፌዴርሽን ላ50 አመት ሙሉ ስለ ተቃወመ ነው በዎያኔ ለ30 አመት ሲገፋ የኖረው ። ዛሬም የጉራጌ አቋም ያ ነው ። ግን ዬታለ ትግሬ የዘር ፊዴሬሽን ይፍረስ የሚለው? የታለ አማራ የዘር ፌዴሬሽን ይፍረስ የሚለው? የታለ ኦሮሞ? አፋር? ሶማሌ ሲዳማ ይፍረስ የሚለው። ስለዚህ የዘር ፌድሬሽን ላንዱ ጎሳ ሰጥተህ ጉራጌን እንዴት ልትከለክል ትችላለህ? በቃ ይህን ሎጂክ ያዝ?

Rtt
Member
Posts: 192
Joined: 31 Jan 2019, 15:33

Re: ያቢይ አህመድ መንግስት የጉራጌ ክልልነት ጥያቄን መመለስ አለበት

Post by Rtt » 15 Jun 2020, 16:15

You hypocrite!!!! Weren't you hating on Regional Federalism before? You only changed your mind because you love your tiny irrelevant tribe over your integrity!

Horus
Senior Member+
Posts: 34615
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ያቢይ አህመድ መንግስት የጉራጌ ክልልነት ጥያቄን መመለስ አለበት

Post by Horus » 15 Jun 2020, 16:40

Rtt wrote:
15 Jun 2020, 16:15
You hypocrite!!!! Weren't you hating on Regional Federalism before? You only changed your mind because you love your tiny irrelevant tribe over your integrity!
Rtt,

What is regional federalism? Regional federalism, meaning geographic federalism is exactly I always supported and now support. Ethnic federalism is I oppose. Now get this logic. I demand that either Ethiopia moves on to non-ethnic federalism or all ethnic shall have the right to their own killil. Get it!

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ያቢይ አህመድ መንግስት የጉራጌ ክልልነት ጥያቄን መመለስ አለበት

Post by simbe11 » 15 Jun 2020, 17:53

I am not picking on you. I am just counter arguing you, no disrespect.
My view is not blurred. Because I see the big Ethiopia.
Regardless of what others say, I stand by what I said.
For me to dis ethnic-fed you don't have to dis it. Because it's simply wrong.
When you claim others doing wrong, don't try to put honey on top.
Because wrong is wrong at any time.
Because
ዘረኛ ትግሬ ከዘረኛ አማራ አይለይም
ዘረኛ ጉራጌ ከዘረኛ ኦሮሞ አይለይም
ዘረኛ ሲዳሞ ከዘረኛ ሱማሌ አይለይም
Horus wrote:
15 Jun 2020, 15:56

Post Reply