Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የኮምቦልቻ ቄሮ ኦሮሞ ለነፃነት ተነሣ፡፡ ታደለ ገመቹም ለነጻነት እንፋለማለን ይላል!

Post by AbebeB » 31 May 2020, 17:16

ካስ ካሲ ቁማራኬ፤ ስራት ባሬ የምትለዋን ዘፈንም ሰምታችኃል ብዬ አምናለሁ፡፡ በግርድፉ - ነቅቼብሀለሁ (ኦሮሞ ነቃብህ)፤ የምትጫወተውን ቁማር አቁም ነው የሚለው፡፡ መልዕክቱ ከኦሮሞ ለኢትዮጵያው ጠ/ሚ አብዮት ካሣዬን የተላከ ነው፡፡

[facebook]blob:https://www.facebook.com/2294c99f-eaf6- ... 708c6c6092[/facebook]

[facebook]blob:https://www.facebook.com/26f54903-3991- ... ec9182f492[/facebook]



If video fails to be expressed, I will re-try.