Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: Breaking News | ሰበር መረጃ ፡ ፈንቅል ህዝባዊ ተቃውሞ ተባብሷል። / የቢቢሲ አማርኛው

Post by MatiT » 26 May 2020, 14:55

የፌደራል መንግስት ከወያኔ የተለመደው ጭካኔያዊ እርምጃዎች የትግራይን ህዝብ ለመታደግ ድጋፎችን ለማድረግ እንቅስቃሴ ማድረግ አግባብ ይሆናል። ህወሃት፣ ከመጨረሻ ምሽጉ የሚፈነቀልበት ሁኔታ እየተቃረበ ይመስላል።
ንአምን ዘለቀ

#BBC Breaking News | ሰበር መረጃ ፡ # #Tigray region of #Ethiopia . ፈንቅል ህዝባዊ ተቃውሞ ተባብሷል
via
@YouTube

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: Breaking News | ሰበር መረጃ ፡ ፈንቅል ህዝባዊ ተቃውሞ ተባብሷል። / የቢቢሲ አማርኛው

Post by MatiT » 26 May 2020, 19:23

#ከፈንቅል የተሰጠ መግለጫ

#እንደሚታወቀው ፈንቀል ለብዙ አመታት ውስጥ ለውስጥ ሲደራጅ ቆይቶ በቅርቡ በግልፅ የተደራጀ ትግል ለማድረግ ቆርጦ እንደተነሳ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል።በዚህም ራሱን የቻለ አመራር እና ህቡእ አደራጃጀቶች ከቀበሌ እስከ ክልል አቋቁመዋል።እንሆ በአጭር ግዜም ለህወሓት የእግር እሳት ሆናታል።ህወሓትም በጣም ከመጨነቅዋ የተነሳ የፈንቅል አመራሮች በማጠልሸትና የተለመደው የውሸት ዶክመንተሪዋን መስራትዋን ቀጥላበታለች።

#ፈንቅል ግን በዚህ ሳይደናገጥ አድማሱን በማስፋት በመላው ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ሰላም ወዳድ ኤርትራውያን ድጋፍ እየተቸረለት በሞራልና በከፍታ ይገኛል።ይሁን እንጂ ህወሓት ገና ከጅምሩ ፈንቅልን ለመፈታተንና ስም ለማጥፋት በማሰብ ሴራ እያሴረች እንደሆነች ደርሰንበታል።ይህም የፈንቀል አመራር ያልሆኑ ግለሰዎች በየሚድያው በማቅረብ የፈንቀል አጀንዳዎች እና ፕሮግራሞች ያልሆኑ ራሳቸውን የፈንቅል አሰተባባሪ ብለው በመሰየም ፈንቅል ከጅምሩ ለማደናቀፍ እየሰራች ትገኛለች።ከነዚህ ግለሰዎች ውስጥ አንዱ አቶ መሉጌታ ኪዳነ በfb ገፁ ሙለር ጮማ ተብሎ የሚታወቅ ራሱን የፈንቅል አዲስ አበባ አስተባባሪ ብሎ ብሞሾው በፈንቅል ዓላማዎችና ፕሮግራሞች በኣባይ ሚድያ ቀርቦ ሲናገር ተደምጠዋል።እኛ የፈንቅል አመራሮችም የመጀመርያ ባለማወቅ መስሎን ዝም ብንልም ኃላ ባጣራነው መሰረት ሰውየው ፈንቅልን ለማዳከም በሌሎች አካላት ተልዕኮ እንዳለው ደርሰንበታል።ስለዚህ ይህ ሰውየ ከፈንቅልና ከአደረጃጀታችን ምንም አይነት ግንኝነት ይሁን ሓላፊነት የሌለው መሆኑ ታውቆ በሚድያ የሚናገረው ይሁን በማህበራዊ የሚለጥፈው ስለ ፈንቅል ከሆነ ፈንቅል የማያቀውና የፈንቅል አቋም እንዳልሆነ የፈንቅል አስተባባሪ ኮሚቴ ያሳውቃል!!

#ጉንበት 18/09/2012 ዓም.

#ፈንቅል ያሸንፋል

Post Reply