Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ጠ/ሚ/ር አብይን ማንነት ፍለጋ ጠ/ሚ/ር አብዮት ከሣዬ በላይነህ ነው ተባለ! የደቡብን ጭቁን ህዝብ ቅለጥ በለው!

Post by AbebeB » 25 May 2020, 12:41

ጠ/ሚ/ር አብይን ማንነት ፍለጋ ጠ/ሚ/ር አብዮት ከሣዬ በላይነህ ነው ተባለ! የደቡብን ጭቁን ህዝብ ቅለጥ በለው! ጨፍላቂ ነፍጠኞች የሚንሊክን ቅሬተ-ፐሮጀክት አድሰው በ4 ኪሎ ነፍስ ዘርተው መጥተውልሃልና ተዘጋጅ!

ያለው አማራጭ ሁለት ብቻ ነው፤ ሶስተኛ አማራጭ የለውም፡፡ ሁለቱ አማራጭ ነፃነት ወይም ባርነት የሚል ስለሆነ አንዱን ብቻ መምረጥ ነው፡፡ ኦሮሞ ነጻነቱን ስለሚሻ ከኦነሠ ጋር ወደፊት በማለት ዓለም አቀፍ የርዳታ አሰተባባሪ አቋቋሞ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡ ፈቃደኞች ሠፈራችሁን ጠይቁ፡፡