Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ህወሓት በ30 አመት ለትግራይ ከሰራችው ስራ ዶ/ር ዐቢይ በሁለት አመት የሰራው ስራ ይበልጣል!!!!

Post by Hameddibewoyane » 14 May 2020, 08:45

እውነታው ይህ ነው! ህወሓት በ30 አመት ለትግራይ ከሰራችው ስራ ዶ/ር ዐቢይ በሁለት አመት የሰራው ስራ ይበልጣል!!ለምሳሌ

:arrow: የገረብ ግባ የመቐለ የንፁህ ውሃ መጠጥ ፕሮጀክት በ9 ቢልዮን ብር

:arrow: የምእራብ ትግራይ የካዛ መስኖ ፕሮጀክት በ1.7 ቢልዮን ብር

:arrow: የውቅሮ -- ኣፅቢ አስፋልት ፕሮጀክት

:arrow: የዛላንበሳ-- ማርዋ በ935 ሚልዮን መንገድ ፕሮጀክት

:arrow: የማይጨው--- መኾኒ የአስፋልት ፕሮጀክት



Post Reply