Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ሰበር ዜና፣ መምህር ገብረኪዳን ደስታ "የትግራይን ህዝብ ታሪክ በመፃፌ በማንነቴ ጥቃት እየደረሰብኝ ነው አሉ!!!!
መምህር ገብረኪዳን ደስታ "የትግራይ ህዝብ ታሪክ በመፃፌ በማንነቴ ጥቃት እየደረሰብኝ ነው።ለህይወቴ እሰጋለሁ አደጋ ላይ ነው ያለሁት ሲሉ ትላንት ለትግራይ ቴሌቪዥን ገለፁ።በመቀጠልም" የትግራይ ህዝብ ታሪኩ ባህሉ ምን ያህል እንደተጮቀነ በተለይ በ2003 ዓ/ም በመፅሀፌ በማሳተሜና አሁንም ይህንን በመታገሌ ድሮ የታሰርኩትና የተሰቃየሁት እንዳይበቃኝ አሁን ደግሞ በገዛ ሃገሬ ለእዛውም ትግራይ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ማስፈራርያ እየደረሰብኝ ነው።ስለዚህ በዚህ ሰአት እድሜዬ 82 ደርሷል የትግራይ ህዝብና ልጆቼ እንዲሁም መንግሥት ጥበቃ ያድርግልኝ"ብለዋል።
Re: ሰበር ዜና፣ መምህር ገብረኪዳን ደስታ "የትግራይን ህዝብ ታሪክ በመፃፌ በማንነቴ ጥቃት እየደረሰብኝ ነው አሉ!!!!
Please wait, video is loading...
-
free-tembien
- Member
- Posts: 1702
- Joined: 02 Jul 2015, 20:56
Re: ሰበር ዜና፣ መምህር ገብረኪዳን ደስታ "የትግራይን ህዝብ ታሪክ በመፃፌ በማንነቴ ጥቃት እየደረሰብኝ ነው አሉ!!!!
i'm a bit confused. who is threatening this liar ugly midget?
Hameddibewoyane wrote: ↑15 May 2020, 04:42መምህር ገብረኪዳን ደስታ "የትግራይ ህዝብ ታሪክ በመፃፌ በማንነቴ ጥቃት እየደረሰብኝ ነው።ለህይወቴ እሰጋለሁ አደጋ ላይ ነው ያለሁት ሲሉ ትላንት ለትግራይ ቴሌቪዥን ገለፁ።በመቀጠልም" የትግራይ ህዝብ ታሪኩ ባህሉ ምን ያህል እንደተጮቀነ በተለይ በ2003 ዓ/ም በመፅሀፌ በማሳተሜና አሁንም ይህንን በመታገሌ ድሮ የታሰርኩትና የተሰቃየሁት እንዳይበቃኝ አሁን ደግሞ በገዛ ሃገሬ ለእዛውም ትግራይ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ ማስፈራርያ እየደረሰብኝ ነው።ስለዚህ በዚህ ሰአት እድሜዬ 82 ደርሷል የትግራይ ህዝብና ልጆቼ እንዲሁም መንግሥት ጥበቃ ያድርግልኝ"ብለዋል።Please wait, video is loading...
Re: ሰበር ዜና፣ መምህር ገብረኪዳን ደስታ "የትግራይን ህዝብ ታሪክ በመፃፌ በማንነቴ ጥቃት እየደረሰብኝ ነው አሉ!!!!
Please wait, video is loading...
-
EthioRedSea
- Member
- Posts: 4089
- Joined: 31 Aug 2019, 11:55
Re: ሰበር ዜና፣ መምህር ገብረኪዳን ደስታ "የትግራይን ህዝብ ታሪክ በመፃፌ በማንነቴ ጥቃት እየደረሰብኝ ነው አሉ!!!!
Why? He is telling the truth!
Re: ሰበር ዜና፣ መምህር ገብረኪዳን ደስታ "የትግራይን ህዝብ ታሪክ በመፃፌ በማንነቴ ጥቃት እየደረሰብኝ ነው አሉ!!!!
He is the friend of Egypt, coward old man friend of Halafi