Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ይህን ያውቁ ኖሯል?

Post by Hameddibewoyane » 14 May 2020, 10:25

ጫማ እየጠረገ በሊስትሮ ስራ የሚተዳደር ምንም የማያውቅ ልጅ የስየ አብርሃ ጫማ ለምን ጠረክ ተብሎ በስየ ምክንያት በህወሓት ድህነት የተንገላታና የተደበደበ የተሰቃየ ልጅ እንዳለ ታውቃለቹ :cry: :cry:

ዝም እንዳንል እኮ ስዬ አብርሃ በቁስላችን ላይ ጨው እየነሰነሰ ዝም አላስብልም አለን ኣዎ ከባድ ነው ጨው በቁስል ተጨምሮ :oops: :oops: :oops:

አክቲቪስት ሚኪ ተስፋዬ