Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 13 May 2020, 10:11
Bashu wrote: ↑13 May 2020, 09:59
Is this story related to the wealthy Oromo businessman Duguma .Hunde Geda. who owns among others the D.H Geda tower in Bole?. He is one of
the richest Ethiopians popped up during the Weyane era.
አንተ ደግሞ ከየት የመጣህ ቡዳ ነህ ። እንዴት ነው አንድ ሰው በመቅፅፈት አብታም የሚሆነው ። ጥንቆላ ነው ወይ ። በትግሬዎች ግዜ በአንዴ የተተኮስው የምትለን። አንተ ደደብ ፴ አመት ድክሞ ወይ አርባ አመት ደክሞ የተሳካለት ቢሆንሳ ስርቶ ያገኘ ቢሆንሳ። ለምን አማራ በሙሉ ካልተስረቀ አብታም አይኮንም ብለው የሚያስቡት። አንተን እያሳወቀ ነው ወይ አብታም ስውዬው የሚሆነው። አንተ በዚህ አሜሪካ አርባ አመት ተቀምጠህ በስራቶኞቹ አገር ያላገኘህውን ገንዘብ እሱ አገሩ ላይ ስርቶ አገኘ። አንተ ታክሲ በቀን አየነዳህ በማታ ገንዘብህን ጠጣህበት ሽረሞጥክበት ታድያ ምን አርግ ነው የምትለው ይህንን ሚሲኪን አብታም። በኢትዬዽያ ውስጥ ብቻ ነው አብታም የሚጠላው። ቻይና ከሚበላው አሁን የአገራችን ልጅ ቢበላው አይሻልም ምንድነው ይህ ሁሉ ምቀኝነት።
አሁን እኔ አልተመቀኘሁም ትለኛለህ ግን በውስጥ ውይራ ነው በትግሬዎቹ ግዜ ነው አብታም የሆነው። ስትል ። ከትግሬዎቹ ጋራ ተመሳጥሮ ነው ሀብታም የሆነው እያልከን ነው። ያለበለዚያ አንተ የሰውዬውን የገንዘብ ምንጭ ምን አስመረመረህ ምን አገባህ በትግሬዎቹ ግዜ ቢያገኝ ባያገኝ። በዚህ ላይ ትግሬዎች አያስሩም ትሉናላች ሁ በሌላ በኩል ደግሞ ኦሮሞ በለፅገ ትሉናላቹሁ በትግሬ ግዜ የቱን እንመን

gadaa2
- Member
- Posts: 2178
- Joined: 15 Oct 2013, 15:40
Post
by gadaa2 » 13 May 2020, 11:09
You guys forget everything in two years. If you push the people with false propaganda and want to screw the leaders to get what you want by smear tactics, the leaders will be screwed by the people just like two years ago. No one has trusted them before and you are pushing to complete revolution soon and helping well to destabilize the country. Don't go back to pre 2017 again. The last thing you all want the coming back of TPLF, it may happen again.