በቀለ ገርባ ቃሊቲን በጣም ይወዳታል ! የተደብዳቢ ሚስት በሽታ ይባላል !! ልደቱም እንዲሁ !!!
የተደብዳቢ ሚስት ሲንድሮም የሚባለው አንዲት ሴት ነገሮችን በትክክል መመዘን የሚያስችላት አይምሮ ስለታመመ፣ ስለተሰበረ በየቀኑ ሚደበድባትን ባል ወይ እንዳትፈታው ወይ እንዳይቀጣ ሁሌም ዘብ ቆማለት መደብደቧን ትቀጥላለች ። የበቀለ ገርባ የትራማና ያይምሮ በሽታ ያ ነው ። ያንን ደሞ ሚያስቆሙት ከሱ ተሽለው ሚያስቡ ኦሮሞች ተነስተው ከፖለቲካ አለም ሲያስወግዱት ብቻ ነው ። የሚቀጥለው ጃዋር ነው ። ልደቱ ጥሩ መልስ እያገኘ ነው። እሱ አማኑኤል ከመግባቱ በፊት መካሪ ስጡት !!!
Re: በቀለ ገርባ ቃሊቲን በጣም ይወዳታል ! የተደብዳቢ ሚስት በሽታ ይባላል !! ልደቱም እንዲሁ !!!
ሌላው ሃቅ ይህ ነው ። ወያኔ ቆሞ የሚታገለውን ያከብራል፣ ይፈራል ። እነዚህ የጀርባ አጥንት የሌላቸው አድር ባይ ተደብዳቢዎችን በደንብ ይጠቀምና በመርዝ ገድሎ ያስወግድና በሌሎች ላይ ያላክከዋል ። ጌታቸው ይህን እስከ ሚያደርግ ጠብቁ ። በተለይ ልደቱን እፈራለታለሁ !!!