
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
የህወሓት ድስት ላሽ በሁለት ቢላ ሲበላ የነበረው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጠኛ ዳዊትየህወ ከበደ!!!!
የህወሓት ድስት ላሽ በሁለት ቢላ ሲበላ የነበረው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ አዲስ አበባ ህወሓት ሰጥታው የነበረ የኪራይ ቤቶች ኤጄንሲ አይገባህም ተብሎ ስለተቀማ የፌደራል መንግስት ስም ማጠልሸትና ማጣጣል ተያይዞታል የተወሰደበት ምክንያት ኑሮውን መቀሌ አድርጎ ቤቱን ለሌላ ሰው እንዳከራየው ስለተደረሰበት ነው።አሁን የትግራይ ህዝብ ወዳጅና አሳቢ ለመምሰል ትግራይ ትግራይ እያለ ነው።


Re: የህወሓት ድስት ላሽ በሁለት ቢላ ሲበላ የነበረው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጠኛ ዳዊትየህወ ከበደ!!!!
[deleted] the agamido one by one. they are empty barrels no content
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የህወሓት ድስት ላሽ በሁለት ቢላ ሲበላ የነበረው የአውራምባ ታይምስ ጋዜጠኛ ዳዊትየህወ ከበደ!!!!
አው ዓዳትና ትግራይማ ዳዊት ፎኸሰ ልብል ስም እይና ሂብናዮ ለዙይ መዳናገሪ