Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የዚህ ዘመን አርበኛ ማነው? (በበላገሩ ቲቪ)

Post by Ethoash » 11 May 2020, 01:01

ይህ የአርበኞች ቀን አማሮች ክልል ብቻ ነው የሚያከብረው። ልክ እንደ ግንቦት ፳ ትግሬዎች ብቻ እንደሚያከብሩት ። መንዘላዘሉ ቀርቶ አርማቸውን ቢያወጡ ይሻላል። ኦሮሞ የማንንም የአምሮችን ቀን አያከብርም። ምን አለኝ በለኝ።

Post Reply