ሶፊያ እና ጂጂ ሽባባው (ዘማሪና ሙዚቀኛ ):: ጂጂ የት ናት ያለችው? የዕፅ ተጠቃሚ እንደሆነች እና በገንዘብ ችግር ላይ እንዳለች እንዲሁም ከሰው ጋር ተዳብላ እንደምትኖር ይነገራል
ስለ ሶፊያ:
ሶፊያ የጂጂ እህት ከሰሞኑ ትኩረትን እያገኘች ያለች ሰው ናት :: ሁለት ልጆች አሉዋት:: ከባሏ ተፋታለች:: ዘማሪ ናት::: ግን ግን አንድ ሃይማኖተኛ የሆነ ሰው ትዳሩን እንዲፈታ ይፈቀድለታል? ሴቶቹ ምነው እንዲህ አበዙት?
“የሰላም ሰው ነኝ” እያለች ነው: በዚህም ከቻቺ ታደሰ እና ከዘሪቱ ከበደ ጋር ዘፈን የሚመስል መዝሙር ለቀዋል:: አሪፍ ነው::
ሶፍያ “ሄርሜላ ” የተባለ ፊልም ላይ ተውናለች:: ከዛ በኋህላ አቁማለች:: ለምን? ምናልባት እዚህ ፊልም ላይ መተወን አልነበረባትም:: እኔ ይህ ፊልም ምን ይሆን ብዬ ጓጉቼ ነበር ያየሁት:: የፍቅር ፊልም ይሆናል ብዬ ነበር:: ግን ፊልሙ ግማሽ ሲደርስ አቅለሸለሸኝና ተውኩት:: አንዷ ልጅ በገጀራ ደም በደም ስትሆን ሳይ አቅለሸለሸኝ ::ግሩም ኤርምያስ የሚሰራቸው የወንጀል ፊልሞች በጣም ያማሉ:: በጣም የበዛ ይመስላል:: እናም ሶፍያ ከፊልሙ ብትርቅ አይፈረድባትም:: በተረፈ ግን ፊልሙ ላይ ቁጭ ጂጂን ያየሁ ነው የመሰለኝ:::
በእኔ ግምት ሶፍያ እና ቤተሰቦችዋ ስለ ጂጂ ሲነገር ወይም ሲጠየቁ መስማት አይፈልጉም:: ምክንያት ? አይታወቅም::
ሶፍያ ታዋቂ መሆን የምትፈልገው በጂጂ ስም ሳይሆን ራሷን ችላ ነው:: ከጂጂ በላይ ነኝ እያለች ነው?
ወደ ጂጂ እንመለስ
ቀላል የማይባሉ ኢትዮጵያውያን ስለ ጂጂ መጠየቃቸውን አላቆሙም:: ግን መልስ የለም:: እንደሚባለው ጂጂ በገንዘብ እጥረት ውስጥ እንደሆነች ነው:: ጂጂ ሱሰኛ ሆናለች ይላሉ:: እንዲሁም ትንሽ የአይምሮ መቃወስ እንደደረሰባት ነው:: አሜሪካ በገንዘብ እጥረት ከሰው ጋር ተዳብላ ነውም የምትኖረው ይባላል:: ለምን?
ቤተሰቦችዋ ጥሩ ኑሮ እንዳላቸው ነው የሚነገረው : እና ለምን? መንግስትስ ለምን ዝም አለ? ታዋቂ ዘፋኞችስ ለምን ዝም አሉ? ትውደቅ ነው? አንዱ ሲወድቅ ለአንዱ መነሳት እንደሆነ ምክንያ ነው ብለው የሚያስቡ አሉ::
ህዝቡ እኮ በብዙ ሚልዮን የሚቆጠር ብር ማዋጣት ይችላል:: አይደለም ለጂጂ ይቅርና!
ቴዲ አፍሮ ለዝና ብሎ ብዙ ብር እርዳታ ያረጋል: ግን አርቲስቶች አደጋ ላይ ሲወድቁ ዝም ነው መልሱ:: ኤልያስ መልካ ላይ በደረሰው ነገር ቴዲ ላይ ወቀሳው ከፍተኛ ነበር:: ምናልባትም የውስጥ ችግር ነበረባቸው የሚሉ ነበሩ::
አስቴር አወቀም ለምን ዝም አለች? እንደሚባለው አስቴር ታዋቂ ሆነው የወጡትን በጠረባ መጣል ተክናበታለች የሚሉ ቀላል አይደሉም:: አስቴር በጣም ጎበዝ እና ዝነኛ በመሆኗ መሳደብ ባልፈልግም : ልትረዳት ይገባ ነበር::
ጂጂ በጣም ችግር ውስጥ የገባችው: ወያኔ ስልጣን ላይ እያለ: ግዮን ሆቴል ባቀረበችው ኮንሰር ላይ የወያኔ ደጋፊዎች አጥንቷን በሚሰብር ስድብ እንዳዋረዷት ይነገራል:: አዛም ከነጩ ባሏ ጋር እንደተፋታች ነው:: ባሏም ልጇን ጭምር ወስዶባታል::
ጂጂ ከመጠን በላይ ኢትዮጵያውነት አቀንቃኝ በመሆኗ ትልቅ ጭንቀት ውስጥ የወደቀች ይመስለኛል:: እሷ አገው ናት የሚሉ አሉ: አማራ: አገው :ቅማንት የሚለው ምናልባት ሳይረብሻት አልቀረም ::
ለማንኛውም ጂጂን እንፈልጋታለን::
Re: ሶፊያ እና ጂጂ ሽባባው (ዘማሪና ሙዚቀኛ ):: ጂጂ የት ናት ያለችው? የዕፅ ተጠቃሚ እንደሆነች እና በገንዘብ ችግር ላይ እንዳለች እንዲሁም ከሰው ጋር ተዳብላ እንደምትኖር ይነገራል
የጂጂ ጥፋት በዚያ ሁሉ ዉበቷ በዚያ ሁሉ አስገራሚ ለዛዋ አንዲት ያበሻ ንግስት መሆን ስትችል ።ቤተሰቧ ባለሃብት፣ ስንት ቆንጆ ጎጃሜ ባገር ፈሶ እሷ ሄዳ አንድ ያረጀ ከርካሳ ፈረጅ ጋር ተጣበቀች ። አሁን የምትለው ሁሉ ተቃረነ ። ስለ ታላቁ አባይ ያን ሁሉ ብላ እርሷ ግ ን ያለውችው ሌላ አለም ። አሁን በዚያ ጊልት ያይምሮ በሽታ ውስጥ ነች ። ይህ የሴት ድክመት ይባላል ። ጂጂ ዛሬ ከነአምለሰት ጋር ሆና የኢትዮጵያን ዉበት እንደ ጸሃይ ከሚያጮሩት ጋር ነበር ሰልፏ ። አሁንም ወዳጅ ቤተ ሰብ ካላክት ከዚህ መከራ አውጥቶ ወደ ማንነቷ ይመልሳት በቃ ! ግ ን ዉሳኔው የሷ ነው !!! ድረግ አዲክሽን ከሆነም መድሃኒት አለው !!!
Re: ሶፊያ እና ጂጂ ሽባባው (ዘማሪና ሙዚቀኛ ):: ጂጂ የት ናት ያለችው? የዕፅ ተጠቃሚ እንደሆነች እና በገንዘብ ችግር ላይ እንዳለች እንዲሁም ከሰው ጋር ተዳብላ እንደምትኖር ይነገራል
እኔም ሃሳቡን በመጠኑ እጋራለሁ: ግን ጂጂን ከሌላ ጋር ማወዳደሩ ተገቢ አይደለም:: ወደዛ ውስጥ መግባት አልፈልግም:: ጂጂ ምናልባት ነጭ ማግባቷ ራሱ ችግር ሳይሆንባት አልቀረም: ምናልባትም ህዝቡ ራሱ በዚህ ሳይሰድባት አልቀረም:: ምንድነው ስህተቱ? ይህ ዘረኝነት ነው:: ቢሆንም መፍታትዋ ራሱ አስተዋይነቷን ነው የሚያሳየው:: ልትደነቅም ይገባታል::
ጂጂ ሁለተኛዋ ዘፈኗ (ስለአባይ ) የለቅሶ አይነት ነው:: ህዝቡ በጣም የወደደላት ግን ይህንን ነው:: ግን ጫናና ጭንቀት የፈጠረባት ይመስለኛል:: እንደ መጀመሪያ ዘፈኗ (አልበሟ) አዝናኝ ቢሆን ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ::
ሱሰኛ የሆኑ ሰዎች ትልቁ ችግራቸው ጭንቀት ነው:: ሃሳብ ሃሳብን እየወለደ ሲከመር : ጭንቀቱ ከባድ ነው የሚሆነው::
ጂጂ ራሷን ለማዳን: ኢትዮጵያውነትን እርግፍ አርጋ ትታ የራሷን ኑሮ መኖር አለባት:: የኢትዮጵያን መከራ ብቻዋን አትችለውም:: እዚህ ምድር ላይ ሲገፈትሩህ ካልገፈተርክ አደጋው ቀላል አይሆንም!!
ጂጂ ሁለተኛዋ ዘፈኗ (ስለአባይ ) የለቅሶ አይነት ነው:: ህዝቡ በጣም የወደደላት ግን ይህንን ነው:: ግን ጫናና ጭንቀት የፈጠረባት ይመስለኛል:: እንደ መጀመሪያ ዘፈኗ (አልበሟ) አዝናኝ ቢሆን ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ::
ሱሰኛ የሆኑ ሰዎች ትልቁ ችግራቸው ጭንቀት ነው:: ሃሳብ ሃሳብን እየወለደ ሲከመር : ጭንቀቱ ከባድ ነው የሚሆነው::
ጂጂ ራሷን ለማዳን: ኢትዮጵያውነትን እርግፍ አርጋ ትታ የራሷን ኑሮ መኖር አለባት:: የኢትዮጵያን መከራ ብቻዋን አትችለውም:: እዚህ ምድር ላይ ሲገፈትሩህ ካልገፈተርክ አደጋው ቀላል አይሆንም!!
Re: ሶፊያ እና ጂጂ ሽባባው (ዘማሪና ሙዚቀኛ ):: ጂጂ የት ናት ያለችው? የዕፅ ተጠቃሚ እንደሆነች እና በገንዘብ ችግር ላይ እንዳለች እንዲሁም ከሰው ጋር ተዳብላ እንደምትኖር ይነገራል
You are one of the more sophisticated Tigrés in ER forum, although it has not been easy for you either to hide your identity. ኢትዮጵያውነትን እርግፍ አርጋ ትታ , ኣይ እናንተ የኢቶጵያዊነት ጠላቶች። It doesn't take a Freud to capture your slip of tongues.Abaymado wrote: ↑09 May 2020, 05:37እኔም ሃሳቡን በመጠኑ እጋራለሁ: ግን ጂጂን ከሌላ ጋር ማወዳደሩ ተገቢ አይደለም:: ወደዛ ውስጥ መግባት አልፈልግም:: ጂጂ ምናልባት ነጭ ማግባቷ ራሱ ችግር ሳይሆንባት አልቀረም: ምናልባትም ህዝቡ ራሱ በዚህ ሳይሰድባት አልቀረም:: ምንድነው ስህተቱ? ይህ ዘረኝነት ነው:: ቢሆንም መፍታትዋ ራሱ አስተዋይነቷን ነው የሚያሳየው:: ልትደነቅም ይገባታል::
ጂጂ ሁለተኛዋ ዘፈኗ (ስለአባይ ) የለቅሶ አይነት ነው:: ህዝቡ በጣም የወደደላት ግን ይህንን ነው:: ግን ጫናና ጭንቀት የፈጠረባት ይመስለኛል:: እንደ መጀመሪያ ዘፈኗ (አልበሟ) አዝናኝ ቢሆን ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ::
ሱሰኛ የሆኑ ሰዎች ትልቁ ችግራቸው ጭንቀት ነው:: ሃሳብ ሃሳብን እየወለደ ሲከመር : ጭንቀቱ ከባድ ነው የሚሆነው::
ጂጂ ራሷን ለማዳን: ኢትዮጵያውነትን እርግፍ አርጋ ትታ የራሷን ኑሮ መኖር አለባት:: የኢትዮጵያን መከራ ብቻዋን አትችለውም:: እዚህ ምድር ላይ ሲገፈትሩህ ካልገፈተርክ አደጋው ቀላል አይሆንም!!
Re: ሶፊያ እና ጂጂ ሽባባው (ዘማሪና ሙዚቀኛ ):: ጂጂ የት ናት ያለችው? የዕፅ ተጠቃሚ እንደሆነች እና በገንዘብ ችግር ላይ እንዳለች እንዲሁም ከሰው ጋር ተዳብላ እንደምትኖር ይነገራል
what is this madness? what is wrong with these people? love is not by force!!
"Hermela" movie based on true events played by Sophia Shibabaw and Girum Ermias.
"Hermela" movie based on true events played by Sophia Shibabaw and Girum Ermias.
Re: ሶፊያ እና ጂጂ ሽባባው (ዘማሪና ሙዚቀኛ ):: ጂጂ የት ናት ያለችው? የዕፅ ተጠቃሚ እንደሆነች እና በገንዘብ ችግር ላይ እንዳለች እንዲሁም ከሰው ጋር ተዳብላ እንደምትኖር ይነገራል
ፕሮቴስታንት፣ ዋሃቢ፣ ኮምዩኒስት፣ ዮዲት ጉዲት፣ ኦነግ፣ ህዋሃት፣ ሻብይ ወይም የኢትዮዺያን መዳከም የሚፈልጉ ኤርትራውያኖች፥
እነዚህ ውስጥ ለውስጥ ተደራጅተው ከውጭ ሃይል ጋር በመሳጠር ኢትዮዺያን የማዳከም እቅድ ነው። ኣንዱ የማይንቀሳቀሰው ወይም ውስጥ ለውስጥ የሚንቀሳቀሰው ግልፅ ሆኖ የወጣው ለምሳሌ ነጻውጭዎች ኢትዮዺያ ህዝብ ላይ ጦርነት ያወጁ ስለሆኑ፣ ከላይ የጠቀስኩት ድርጅቶች ደሞ ውስጥ ለውስጥ በመስራት ነጻውጭዎች ኢትዮዽያን በማዳከም ስራ ላይ ስለሆኑላቸው ኣድፍጠው እየጠበቁ ነው። ለምሳሌ ነጻውጭዎች ከተዳከሙ እነዚህ እላይ የተጠቀሱት ዶሞ ብቅ ማለታቸው ኣይቀርም በተራ በተራ። በህዋሃት እስር ቤት ለምሳሌ እስረኞችን ወደ ፕሮቴስታንትና ወደ ዋሃቢ ቀይረዋቸዋል። ኣለበለዚያ ሞት ነው የሚገጥማቸው።
ከሚያስጠላው የኢትዮዺያ ባህል፣ ሰው ምን የለኛል። ለኔ ጂጂ ትሻላለች ከኣደገኛዋ ሶፍያ። ባህልን ተጠቅማ የዘመረችው፣ ድብቅ መልዕክቷ ኦሮቶዶክስን የማጥፋት ነው። መጀመርያ በለስላሳ ነው ያሚመጡት። ስንት የኣማር ማህበረስን ወጣትን ወደ ፕሮቴስታንት እንደቀየረች ጥርጣሬ የለውም ለምን መሪነቱን ስለያዘች፣ በታውቂነት እንደ ዶር ኣብይ፣ ወጣቱ ወደ ውጭ ነው እንጂ ወደ ኣገሩ ወደ ማንነቱ ኣያይም። ይምራባውያን እምነት ፕሮቴስታንትን ዋና ኦሮቶዶክስ ውስጥ ለመክተት እነ ሶፍያን፣ እነ ባለቤቷን ዘመድኩንን ላኩ። እነዚህ ግለሰቦች ደሞ ህዝበን በማደናገር ሲሸነፉ ልክ እንደ ኦነግ ለማስመሰል ወደ ማንነታቸው ይመለሳሉ ማርያምን በመጥራት።
ይሰው ልጅ ብዙ ውጣ ውረድ እንደምኖረው እውቅ ነው። ጂጂ ችግር ካጋጠማት መርዳት ያለበት ቤተሰቢቿና የኢትዮዺያ ህዝብ ነው ይችን እንቁ ለማዳን። የሃሰት ኢትዮዺያውነት ይባላል ይህ ነው። ድያስፖራውስ ለምን ኣይንከባከባትም። ደሞ ስንቱ ነው የውጭ ኣግረ ጋር ትዳር የመሰረተው ከጂጂ ኣልተጀመረም። ይች ድሃ ኣገርን ይዞ በምን ይሉኛል፣ ጥሩ ስም ኣለኝ ብሎ መኮፈስ ሰው ምን ይላል ብሎ የማጋነን መጥፎ ባህርይ፣ ከጂጂ የባሰ ኣለ ኣይደል። ያሳዝናል ብቻ።

ኣንተ፣ ጂጂ ለምን ስለ ኣባይ ትዘፍናለች ነው የምትለው። ኣዎ እናንተ ወያኔዎች ሻቦች እኮ ናቹ ያስረከባችሁት ኣባይን። ጂጂ ስለ ኢትዮዺያም ሆነ ስለ ኣባይ መዝፈን መብቷ ነው። ኣንተ፣ ጂጂ ለምን ስለ ኣባይ ትዘፍናለች ነው የምትለው። ኣዎ እናንተ እኮ ናቹ ያስረከባችሁት ኣባይን ከወያኔ ጋር ሆናችሁ። ጂጂ ስለ ኢትዮዺያም ሆነ ስለ ኣባይ መዝፈን መብቷ ነው። ኣስትያየት ህ ያስፈራል ብቻ።Abaymado wrote: ↑09 May 2020, 05:37እኔም ሃሳቡን በመጠኑ እጋራለሁ: ግን ጂጂን ከሌላ ጋር ማወዳደሩ ተገቢ አይደለም:: ወደዛ ውስጥ መግባት አልፈልግም:: ጂጂ ምናልባት ነጭ ማግባቷ ራሱ ችግር ሳይሆንባት አልቀረም: ምናልባትም ህዝቡ ራሱ በዚህ ሳይሰድባት አልቀረም:: ምንድነው ስህተቱ? ይህ ዘረኝነት ነው:: ቢሆንም መፍታትዋ ራሱ አስተዋይነቷን ነው የሚያሳየው:: ልትደነቅም ይገባታል::
ጂጂ ሁለተኛዋ ዘፈኗ (ስለአባይ ) የለቅሶ አይነት ነው:: ህዝቡ በጣም የወደደላት ግን ይህንን ነው:: ግን ጫናና ጭንቀት የፈጠረባት ይመስለኛል:: እንደ መጀመሪያ ዘፈኗ (አልበሟ) አዝናኝ ቢሆን ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ::
ሱሰኛ የሆኑ ሰዎች ትልቁ ችግራቸው ጭንቀት ነው:: ሃሳብ ሃሳብን እየወለደ ሲከመር : ጭንቀቱ ከባድ ነው የሚሆነው::
ጂጂ ራሷን ለማዳን: ኢትዮጵያውነትን እርግፍ አርጋ ትታ የራሷን ኑሮ መኖር አለባት:: የኢትዮጵያን መከራ ብቻዋን አትችለውም:: እዚህ ምድር ላይ ሲገፈትሩህ ካልገፈተርክ አደጋው ቀላል አይሆንም!!
Re: ሶፊያ እና ጂጂ ሽባባው (ዘማሪና ሙዚቀኛ ):: ጂጂ የት ናት ያለችው? የዕፅ ተጠቃሚ እንደሆነች እና በገንዘብ ችግር ላይ እንዳለች እንዲሁም ከሰው ጋር ተዳብላ እንደምትኖር ይነገራል
fk you all! I don't care about Ethiopia. but i don't want to see people suffer in the name of Ethiopia. By no means I stand against Jiji (Ijigayehu shibabaw).
All I want she will be safe and healthy. we need her.
እናንተ አጋሜወዎች ነገር አትጠምዝዙ፡እኔ ጂጂ ለማዳን ነው፡፡ ማን ዞር ብሎ አያት