Re: BREAKING NEWS - HORUS
Andertan
አመሰግናለሁ ! እኔ እዝሂ ፎረም ላይ አልፎ አልፎ የምለቃቸው የቋንቋና የታሪክ ግኝቶች በተረት ወይም በሚፅ ላይ የቆሙ አይደሉም ይህ ደሞ ፋክት ነው። አሚን ቆሬ ንግስት እንደቄ ስትገዛ ኢትዮጵያ ከ4ቱ ያለም ሃያላን አገሮች አንዱ ነበረች ። ይህን ተምልከት
https://en.wikipedia.org/wiki/Amanirenas

የቪዲዎው አዘጋጇ ጅማሬ በጣም ጥሩ በሆንም ትንሽ ተጨማሪ ምርምር ብታደርግ በጣም የዳበረ ታሪክ ማቅረብ ትችል ነበር። በኩሽና ሜሮዌ ቆሬ ልክ እንደ ዛሬው ንጉስ (ጸሃዩ ንጉስ) እንደ ማለት ነበር ። እንደቄ ያው መጽሃፍ ቅዱስ ወስጥ እንዳለው ንግስት ማለት ነው ።
ግ ን ልብ በል አሚነራስ ማለት አሙነራ የሚለው ገናናው የግብጽ ነገስታት የምዕለግ መጠሪያ ነው ።
https://en.wikipedia.org/wiki/List_of_monarchs_of_Kush