Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
clear12
- Member
- Posts: 2273
- Joined: 14 Nov 2018, 07:26
Post
by clear12 » 06 May 2020, 04:49
በዚህ ፎረም ላይ ከመጀመሪያ ጀመሮ እንዳልነው እህተ ማሪያምና በተመሳስይ ችግር የሚጠቁ ኢትዮጵያዊያኖች የሀባሻን ለሃይማኖታዊ አስተሳሰብ ያለውን በቀላሉ አማኝነት የሚያውቅ የሰው ልጅን ፍቃድ(Will Power) የማያከብር ክፉ መንፈስ ህይወቷ ላይ ተጣብቆባት (Parasitic Attaching Spirit) በውስጧና በህልም ማሪያም ነኝ ፣ ጊዮርጊስ ነኝ ፣ ቅብጥርሴ ይህንን አድርጊ ይህንን አታድርጊ እያለ ለብቻዋ ሲያታልላት የነበረ መንፈስ ተጠቂ እንደሆነችና በየጸበሉም ተንከራታ መፍትሔ በማጣቷ ለዚህ ችግር እንደበቃች አብራት የነበረች ኤርትራዊ እህት ምስክርነት ሰጣለች፥፥ http://habeshacults.com/Tigist.html
Ethiopians suffering from spirit attachment troubles are frequently blamed for attracting or creating their own problems, or do have done something wrong, or having bad spirit. This attitude is unfair and largely based on ignorance concerning how things work in destructive cult works.Most of the victims are unsupported, blamed and judged and avoided and in general let.
..........................The Universe is knowable -
Neil deGrasse Tyson:
ይህ ችግርና ሳይንሳዊ መፍትሔው ባለመታወቁ ኢትዮጵያው ውስጥ ብዙ ወጣቶች የተማሩ ያልተማሩ ችግር ውስጥ ይወድቃሉ ፥፥ በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ይህንን ችግርና አምልኮን ማስክ ያደረገ ሌብነት ለማስቆም መጸሃፍ ይወጣል::
http://habeshacults.com/attaching-01.html
Last edited by
clear12 on 07 May 2020, 09:03, edited 17 times in total.
-
clear12
- Member
- Posts: 2273
- Joined: 14 Nov 2018, 07:26
Post
by clear12 » 06 May 2020, 05:47
ይህ በሰለጠነው ህብረተሰብ የተነቃበትና በክሊኒካል ቴራፒ ደረጃ Spirit Attachment Release Therapy ተብሎ የሚታወቀውን ችግር በሃገራችን በስፋት ስለማይታወቅ ብዙዎች ከታች በሚታየው ቪዲዮ መልኩ ተጠቂ ሆነዋል :: Below you find other Ethiopians Spirit Attachment victims
Last edited by
clear12 on 06 May 2020, 07:47, edited 1 time in total.
-
clear12
- Member
- Posts: 2273
- Joined: 14 Nov 2018, 07:26
Post
by clear12 » 06 May 2020, 07:05
Spirit Releasement Therapy: A Technique Manual
የሰለጠነው አለም አምልኮን ማስክ አድርጎ ሰዎችን የሚያስቸግር መንፈስ በአምልኮ ስም ቲይትርህን አቁመህ ጥፋ ብለው የሚያባርሩበት ቴራፒ Spirit Releasement Therapy
-
clear12
- Member
- Posts: 2273
- Joined: 14 Nov 2018, 07:26
Post
by clear12 » 06 May 2020, 07:37
Dr. Andy ...attaching Spirit means Parasitic attaching spirit without body አካል የሌለው የሞተ መጥፎ ሰው
-
sebdoyeley
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
Post
by sebdoyeley » 06 May 2020, 17:50
clear12 wrote: ↑06 May 2020, 04:49
በዚህ ፎረም ላይ ከመጀመሪያ ጀመሮ እንዳልነው እህተ ማሪያምና በተመሳስይ ችግር የሚጠቁ ኢትዮጵያዊያኖች የሀባሻን ለሃይማኖታዊ አስተሳሰብ ያለውን በቀላሉ አማኝነት የሚያውቅ ክፉ መንፈስ ህይወቷ ላይ ተጣብቆባት (Parasitic Attaching Spirit) በውስጧና በህልም ማሪያም ነኝ ፣ ጊዮርጊስ ነኝ ፣ ቅብጥርሴ ይህንን አድርጊ ይህንን አታድርጊ እያለ ለብቻዋ ሲያታልላት የነበረ መንፈስ ተጠቂ እንደሆነችና በየጸበሉም ተንከራታ መፍትሔ በማጣቷ ለዚህ ችግር እንደበቃች አብራት የነበረች ኤርትራዊ እህት ምስክርነት ሰጣለች፥፥
Ethiopians suffering from spirit attachment troubles are frequently blamed for attracting or creating their own problems, or do have done something wrong, or having bad spirit. This attitude is unfair and largely based on ignorance concerning how things work in destructive cult works.Most of the victims are unsupported, blamed and judged and avoided and in general let.
..........................The Universe is knowable -
Neil deGrasse Tyson:
ይህ ችግርና ሳይንሳዊ መፍትሔው ባለመታወቁ ኢትዮጵያው ውስጥ ብዙ ወጣቶች የተማሩ ያልተማሩ ችግር ውስጥ ይወድቃሉ ፥፥ በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ይህንን ችግርና አምልኮን ማስክ ያደረገ ሌብነት ለማስቆም መጸሃፍ ይወጣል::
http://habeshacults.com/attaching-01.html
[deleted] how you give here Eritrean national? Iam just curious
-
clear12
- Member
- Posts: 2273
- Joined: 14 Nov 2018, 07:26
Post
by clear12 » 07 May 2020, 01:55
[/quote]
[deleted] how you give here Eritrean national? Iam just curious
[/quote]
haha why you mad

Ehete Marian is a proud Ethiopian. Her Girlfriend is an Eritrean national, you can listen her testimonies in Tigrinya starting from here:
-
clear12
- Member
- Posts: 2273
- Joined: 14 Nov 2018, 07:26
Post
by clear12 » 07 May 2020, 08:32
በተለያየ ዐምልኮ መሰል ቲዎሪ ማስክ የሰው ልጅን ፍቃድ(Will Power) የማያከብር በሃይማኖት(Religion) ማስክ ሰው ላይ የሚጠበቅ መንፈስ ማባረሪያ ሳይንሳዊ መፍትሔ - Spirit Release Therapy