Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40169
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ክትፎን የሚያስንቀው የጉራጌ ትኩል !!

Post by Horus » 06 May 2020, 19:56


በእውነቱ አንድ ሰው ትኩል መብላትን የሚያቆመው አልቆበት እንጂ ጠግቦ አይሆንም ። ትኩል ከስልስም በላይ ተበልቶ ማይጠገብ ምግብ ነው ።
3ቱ ንጉሶች
ክትፎ
ስልስ
ትኩል