ነገሩ እንዲህ ነው የተቀናጀው የሁለቱ ኣገራት የድህንነት ተቋም ፡ ህወሃት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኣፎርቂን ለማስገደል ፍላጎት እንዳላት ይደርሱበታል ፡፡ ከዛም ራስዋ በማሰችው ጉድጓድ ሊከትዋት ሃሳብ ተቀየሰ ።
ህወሃት ወያኔ ፡ ወደ መሃል ኣገር ወደ 4 ኪሎ ስልጣን ላይ መምጣት እንደማትችል የተረዳችው ወያኔ ፡ የኤርትራ ህዝብ ይቅር ይለኛል ፡ እንቅፋቱ ፈጣሪዬ ኢሳያስ ነው ብላ ስለምታስብ ፡ ኤርትራ ላይ እንደመዥገር ለመጣበቅ ፡ ስታልም እንደከረመች የኣደባባይ ሚስጥር ነው ። እናም እንቅፋት ነው ብላ ምታስበውን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ለማስገደል 20 ሚልዮን የ ኣሜሪካን ዶላር መድባ ነበር እንቅስቃሴ የጀመረችው ፡፡
ለዚ ፕሮግራም ከፍተኛ ስትራቴጂ የቀየሰው የቀድሞው የደህንነት መሪው ወንጀለኛው ጌታቸው ኣሰፋ ፡ ይህንን ሚሽን እንደሚወጣው ትልቅ ተስፋ ተጥሎበታል ።
ህወሃት ይህንን በወሰነችበት ቀን ፡ የጌታቸው ኣሰፋን ክንድን ሲደቁስ የኖረው ፡ የ ኤርትራው የደህንነት ሹም ስምኦን በኩረ ድንግል ይህንን መረጃ በቢሮቸው ይከታተሉ ነበር ። እናም መረጃውን ፡ እና መፍትሄ ያሉትን ለ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኣሳውቀው ፡ ምላሽ ይጠባበቃሉ ።
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ኣፎርቂ ቀጥታ ወደ ዶክተር ኣቢይ ኣህመድ ደወለው ተነጋገሩ ። ከዛም እንዲህ ሆነ
የህወሃቱ ደም መጣጭ ኣቶ ጌታቸው ኣሰፋ ፡ ኣስመራ ውስጥ የ ኣቶ ኢሳያስ የቅርብ ሰው ይህንን ሚሽን ሊወጣ እንደሚችል ለ ሕወሃት ስራ ኣስፈጻሚ ኮሚቴ ኣሳወቀ ። ሚሽኑን ከሚያስፈጽመው ሰው ጋር ቅድመ ክፍያ 10 ሚልዮን ዶላር መክፈል እንዳለባቸው ተነጋግረው ተስማሙ ።
በዚህም ከ ኤፈርት ካዝና ለፕሬዝዳንቱ መግደያ 10 ሚልዮን ዶላር ቅድመ ክፍያ ተፈጸመ ። ሚሽኑም ቀጠለ። በሚሽኑ መሰረት ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ብ ኢመርጀንሲ ወደ ሳውዲ እንደተጓዙ እና የተሳካ ግድያ እንደተፈጸመባቸው የኤርትራ ሚሸን ፈጻሚው ቡድን መረጃውን ለ ጌታቸው ኣሰፋ ኣቀበለ ። እንደተባለውም ኢሳያስ ኣልተመለሱም ። የሆስፒታሉ መረጃ ቋትም ፕሬዝዳንቱ ኮማ ላይ መሆናቸውን እና በ ኣይምሮኣቸው የፈሰሰው ደም ወደሙታን ኣለም ሚሸኝ እንደ ሆነ ኣስረግጦ ያስነብባል ። በዚህ ግዜ ኣስመራ ላይ ለየት ያለ የሰራዊት እንቅስቃሴዎች በዝተዋል ። ኣንዲት የ ሳውዲ ኣየርኧ ሃይል የጦር ኣውሮፕላን በለሊት ኣስመራ ኣውሮፕላን ማረፍያ ደረሰች ፡ በከፍተኛ የወታደሮች እንቅስቃሴ የታጀበው ከዚህች ኣውሮፕላን የወረደ ሚስጥ ነበር ። ይህ ሚስጥር ምን እንደሆነ በቅርበት ሚያውቁት የጌታቸው ኣሰፋ የኤርትራው ሚሸን ፈጻሚዎችም ፡ መረጃውን ወደ ህወሃት ዋና ጽህፈት ቤት ሃወልቲ መረጃውን ያቀብሉ ነበር ፡፡ በዚህ መሃል የ ኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚንስተር እና የቀድሞው ውጭ ጉዳይ ሚንስተር ወርቅነህ ገበየሁ ፡ ቻርተር ኣውሮፕላን ኣስነስተው ፡ ወደ ኤርትራ በረሩ ። የተቀበልዋቸው ግን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ሳይሆኑ ፡ ኤታማዦር ሹሙ ጀነራል ፊሊጶስ ወልደዮሃንስ እና የደህንነት ሹሙ ኮረኔል ስምኦን በኩረ ድንግል ፡ የፕሬዛድንቱ ኣማካሪ ኣቶ የማነ ገብረኣብ ነበሩ ። ጠቅላዩ ሁለት ቀን በዛ ቆይታ ኣደረጉ ፡፡ የኤርትራው የ ጌታቸው ኣሰፋ ክንፍም ዶክተር ኣቢይ የ ቀብር ኣስፈጻሚ መሆናቸውን እና ቀጣዩ የ ኤርትራ ጊዝያዊ መሪ ኣቶ ወልደንኪኤል ኣብርሃ እንደሆኑ ፡፡ ጠቅላይ ሚንስተር ኣቢይ እና የፕሬዝዳንቱ ኣማካሪ የ ኢሳያስ ልጅ ኣብርሃም ኢሳያስን ቀጣዩ መሪ ለማድረግ ያደረጉት ሙከራ ፡፡ ጀነራል ፊሊጶስ እና መከላከያው እንዳልተቀበሉት እና የጠቅላዩ ሙከራ እንደ ከሸፈ ። የ ኤርትራ የግምጃ ቤት ሃላፊ ኣቶ ሃጎስ ገብረሂወት ( ሃጎስ ኪሻ ) እና የ ፕሬዝዳንቱ ልጅ ኣብርሃም ኢሳያስ የቁም እስረኞች እንደተደረጉ ፡ መረጃ ወደ መቀሌ ይደርሳል ። ቀሪውንም 10 ሚልዮን ዶላር ፡ ለ ሚሽን ፈጻሚው ቡድን ክፍያው እንደሚፈጸም ይደረጋል ።
ህወሃትም በቢሮዋ ኮሮናን ሳትፈራ ትልቅ ዳንኪራ ኣካሄደች ። ( ዲጅታል ወያኔ ብላ ) ለሰየመቻቸው ፡ የ ሜድያ ጡረተኞችዋም ይህንን ታላቅ የምስራች ሹክ ኣለቻቸው ። ይህ በ መቀለ ዩኒቨርሲቲ ዋና መቀመጫውን ያደረገው ዲጅታል የፕሮፖጋንዳ ተቀላቢ ። በ ትግራይ ተወላጆች እና በ ኤርትራውያን ብዙ ተከታይ ኣለው ተብሎ በሚታመነው ፡ ብርሃነ ሃጎስ ( ልፍዓተይ ተስፋ ) በሚባለው ብሎገራቸው ኣድርገው ፡ ለ ፌስቡኩ ኣለም መረጃውን ይፋ ኣደረጉት ፡፡ ዲጅታል የተባለው ስብስብም በቅጽበት ይህንን መረጃ በሚልዮኖች ኣባዝቶ ፡ በ ሚድያ ተቀባበለው ። በ ኤርትራ ወገን ይህንን ማስተባበል የቻለ ኣንድም ኣካል ኣለነበረም ። ሌላው ይቅር ጠቅላዩ ኤርትራ እንደቆዩ ፡ የ ጠቅላዩ ሰክረታርያት ጽሕፈት ቤት እንኳን ኣላስተባበለም ። እውነትም የኤርትራው የነጻነት ዋርካ ሳይወድቁ ኣይቀርም ተባለ ። የ ምእራባውያን ዲፕሎማቶችም ኣባሎቻቸውን ከ ኤርትራ ማስወጣታቸው በይፋዊ ድረ ገጾቻቸው ገልጸዋል ። ኤርትራ ከ ፕሬዝዳንቱ በውኋላ የጦርነት ኣውድማ ትሆናለች ሚል ስጋት በብዙዎች ዘንድ ጥላውን ኣጥልቷል ፡ የትግራይ ሜድያዎችም ስለ ኤርትራ ቀጣይ እጣ ፈንታ ይወያዩ ገቡ ፡፡ በ ኣሜሪካን ኣገር በሚገኘው ሌላው ትግራይ ሜድያ ሃውስ በተባለው ሜድያቸውም ሰፊ ሽፋን እንዲሰጠው እና የ ኤርትራውያን የዳያስፖራ ማህበረሰብ እንዲያውቅው ፡ ለማድረግ ተሞከረ ፡ ይህንን መልካም ኣጋጣሚም የትግራይ መንግስት በጥብቅ እየተከታተለው መሆኑን ደጋግመው ገለጹ ፡፡ ታላቁ ጌታቸው ኣሰፋ የመሩት ሚሽን ፡ በድል ተጠናቆ ፡፡ የ ፕሬዝዳንቱ ይፋዊ ሞት እና የቀብር ስነስርኣት ይጠበቅ ጀመር ።
ይህ የህወሃት እና የ ጌታቸው ኣሰፋ የሚሽን ጉዳይ ዝርዝር ሂደት ነው ፡፡
በስውር የጌታቸው ኣሰፋን ሚሽን ፈጻሚ ቡድን ይመሩት የነበረው የጌታቸው ኣሰፋን መርዝ መማምከን የተካኑት የኤርትራው የደህንነት ሹም ኮረኔል ስምኦን ናቸው ። በዚህም ቅድመ ክፍያ ብለው 10 ሚልዮን ዶላር ተቀበሉ ። ከ ፕሬዝዳንቱ እና ከ ጠቅላዩ ጋ በተደረሰው ስምምነት መሰረትም ፕሬዝዳንቱ ገደም ወደ ሚገኘው የ መከላከያ ሆስፒታል እንዲወሰዱ ፡ ከዛም ወደ ሳውዲ እንዲገቡ ተደረገ ። በዚ ግዜ በህወሃት ቤት የህልም ደስታ ይጠበቅ ነበር ። ለዚ ሚሽን የ ሳውዲ ደህንነት ቢሮ ተባባሪ እንደነበር ልብ ይበሉ ። ይህ በጥብቅ የሚያዘው የሳውዲ ሆስፒታል መረጃም በህወሃት ኣይን እና ጆሮ ሆን ተብሎ እንዲደርስ ተደረገ ። ዶክተር ኣቢይም ድንገት የመከላከያውን ሹም ኣድምን እና ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁን ብቻ ይዘው ፡ በለሊት ኣስመራ ገብተዋል ፡፡ ያለ ይፋዊ ጉዞ ፡ ሁለት ቀናትን ኣድርገዋል ። የተቀብልዋቸውም ጀነራሎች እና የደህንነት ሹሞች ናቸው ፡፡ ኣው ኤርትራን ከነጻነት ትግል ኣጋማሽ ጀምሮ እስከዚች ቀን ሲመርዋት የነበሩት ታጋዩ እና ቆፍጣናው ፕሬዝዳንት ኣርፈዋል ። ለዚህም፡መቀሌ ላይ ዳንኬራ ፡ ኣስመራ ላይ ደሞ ሃዘን ኣጥቷል ፡፡ ህወሃትም በደስታ ብዛት ቀሪውን ክፍያ ለመፈጸም ኣላቅማማችም ። ኢትዮጵያም ድርሻዋን 10 ሚልዮን ዶላር በ ኤርትራው ደህንነት ሹም ድርሰት በኩል ኣገኘች ። ከዛም ጎርጎርዮሳውያን ቀመር የቀን ኣቆጣጠር ግንቦት 3 - 2020 ፡ ግን ለ ህወሃት ኣስከፊ መርዶ ደረሰው ፡ ሟቹ ፕሬዝዳንት ከሙታን ተነስተው ፡ ኣዲስ ኣበባ ተከሰቱ ። ይህንን ማመን ኣልቻሉም ። ኣቶ ጌታቸው ኣሰፋም በድንጋጤና በንዴት ለጊዜው ኣይደር ሆስፒታል ገብተው ነበር ፡፡ ዶክተር ኣቢይ እና ኢሳያስ ኣፎርቂም ፡ ኣንድም ክላሽ ሳይተኩሱ ፡ ህወሃት ቀድሞ ከሰረቀው ገንዘብ 20 ሚልዮን ዶላር ኣስር ኣስር ሚልዮን በሚገርም የድህንነት ጥበብ ወያኔን ቁማር በልዋት ፡፡ የደስ ደስም የቀሞውን ጠቅላይ ሃይለማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ይምሳ ግብዣ ፡ በ ፕሬዝዳንትዋ ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ተደገሰ ። ወዲ ኣፌና ኣቢቹ እየተጎራረሱ ህወሃት ብ ቴሌቪዥን መስኮት ተመለከተች ፡፡ ድንቅ ጥበብ ፡፡
ምንጭ - ሕዝባዊ ሻዕቢያ ።
Re: ሰበር ዜና: ጠቅላይ ሚኒስተር ኣቢይ ኣህመድና የ ኤርትራው ፕሬዝዳንት ማሌሊት ህወሃትን ቁማር በልዋት!!!
Please wait, video is loading...
Re: ሰበር ዜና: ጠቅላይ ሚኒስተር ኣቢይ ኣህመድና የ ኤርትራው ፕሬዝዳንት ማሌሊት ህወሃትን ቁማር በልዋት!!!
Kuwsmeda eyeru bu'shtin revulsion hamadegibi:Anchi qinTir alba Hamasenay wendageredit, what kind of sirafet are you to scribble this childish fiction, which is solely based on nothing other than what several cursedarteran opposition websites that were propagating wedimedhin death had been saying, your are an idiotic parrot. So you mean Saudi, cursedartera and Ethiopia made all this drama to fool TPLF and get its 20 million? This shows how poor these desperados are and how rich weyane is....I thought the Saudis were as rich as weyane, and if so why would they join in this childish drama that your scribbled out of your terewaee hamasenay anu;zz? Hasawit, Hasad, terewaeet Hamasenay tra'nny, get lost, or I'll deepthroat you like I did to your terewaeet Hamasenay mom.
Re: ሰበር ዜና: ጠቅላይ ሚኒስተር ኣቢይ ኣህመድና የ ኤርትራው ፕሬዝዳንት ማሌሊት ህወሃትን ቁማር በልዋት!!!
Azizu this is me Kuasmeda! I am not replicating my self through different Digital weyanus fake nicknames: Here is another important news that stops your heartbeat
Abdelaziz wrote: ↑06 May 2020, 06:55Kuwsmeda eyeru bu'shtin revulsion hamadegibi:Anchi qinTir alba Hamasenay [deleted], what kind of sirafet are you to scribble this childish fiction, which is solely based on nothing other than what several cursedarteran opposition websites that were propagating wedimedhin death had been saying, your are an idiotic parrot. So you mean Saudi, cursedartera and Ethiopia made all this drama to fool TPLF and get its 20 million? This shows how poor these desperados are and how rich weyane is....I thought the Saudis were as rich as weyane, and if so why would they join in this childish drama that your scribbled out of your terewaee hamasenay anu;zz? Hasawit, Hasad, terewaeet Hamasenay tra'nny, get lost, or I'll deepthroat you like I did to your terewaeet Hamasenay mom.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45