Eye Opening - ዲያስፖራውን እንደአሻንጉሊት መድረክ ላይ መጫወቻ ያደረገ ሲስተም Who's the next puppet?
Eye Opening - በመናፍቃን በኩል እየሱስ ነኝ የሚለው መንፈስ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ እያለ ራሱን ሲክድና በመካከሉ ብዙ ሰዎች እንደአሻንጉሊት መድረክ ላይ መጫወቻ (Posttraumatic stress disorder ) ሲሆኑ ማየት የተለመደ ነው፥፥ ይህንን ቲያትር በ21ኛው ክፍለ ዘመን እንደሰለጠነው አለም ራቁቱን አስቀርቶ ለማስቆም ከዚህ በታች ይህንን ቲኣትር የሚያሳዩ ቪዲዮዎች እንለቃለን
Last edited by clear12 on 04 May 2020, 17:02, edited 9 times in total.
Re: Eye Opening - ዲያስፖራውን እንደአሻንጉሊት መድረክ ላይ መጫወቻ ያደረገ ሲስተም
ከላይ ከአጋንንት አወጣሁ ያለ የመናፍቃን መንፈስ እዚህ ጋር ሰይጣን ነኝ ብሎ ምስኪኖችን ሲያስቸግር ና ቲያትር ሲሰራ:: በመካከሉ እንደአሻንጉሊት መጫወቻ የሚሆኑት (PTSD) ምስኪኖች ናቸው