Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በዉሸት እምነት ያበደው ያበሻ ህዝብ !! ፍጥረት የሚታወቀው በሳይንስ፣ በአምነት፣ በፍልስፍና ና አርት መሆኑን ማንነው ሚነግረው? !!

Post by Horus » 02 May 2020, 04:40


አበሻ ከሳይንስ (ስልት) ጋር ገና አይተዋውቅም፤ ከፍልስፍና ጋር ባእድ ነው ፤ አርት ትንሽ ቢሻልም አሁን አርቲስት ተብዬ ሁሉ ዘማሪ ሆኖዋል !!! ስለዚህ 110 ሚልዮን ሕዝብ በእምነት ባህር ውስጥ ከኦርቶዶስ እስከ እስልምና፣ ከጴንጤ እስከ ዋቄ ፊታ ፣ ከጥንቆላ እስከ ከልትና ያድባር አምልኮ እየታመሰ መሪ የሌለው መንጋ እውቀት የሌለው እውር ሆኖ የነ ምድረ ደንቆሮ ዳንሳ ማንሳ ኩርሳ ፉርሳ መቀለጂያ መነገጂያ እንሰሳ ሆነ !!! ያሳፍራል !!!






Post Reply