Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጉራጌ አካዳሚ በቅርብ !!!

Post by Horus » 03 May 2020, 00:41


በአይነቱ ልዩ አዳሪ ት/ቤት፣ በሙል እስኮላርሺፕ ምርጥ ተማሪዎችን ሚያዘጋጅ ፕሬፕ እስኩል !! ዬቦ ጉራጌ !!!!
እኔ በህይወቴ ሁሉ በጉራጌ ምድር አንድ እጅግ ፉክክር ያለበት ምርት ምጥር ከፍተኛ ኢንተለጀንስ ያላቸውን ልጆች አወዳድሮ በሙሉ እስኮላርሺፕ በአዳሪ፣ በድሎት የሚያስተምር አንድ አካዳሚ ወይም ፕሬፕ እስኩል ማቆም ነበር ። ይህ ሃሳቤ አሁንም አልሞተም ። ግን ዛሬ የሰማሁት እንደ ምድርና ሰማይ ነው የነዘረኝ !! እኔ እዚህ አካዳሚ ውስጥ በነጻ ባስተምር ደስታዬ ነው ። የወደ ፊቱ ሁሉ መልካም ነው !!! የኬር አምላክ ይመስገን :idea: :idea: :!: :!: :!:



Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አካዳሚ በቅርብ !!!

Post by Horus » 03 May 2020, 00:52


Horus
Senior Member+
Posts: 40166
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጉራጌ አካዳሚ በቅርብ !!!

Post by Horus » 03 May 2020, 01:00


Post Reply