ክፍል 2
Re: የማይጠገበው የዕኔታ ከፈሌ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረትና ምሳሌ
Ante Zeregna!!! Gurage Gurage bleh litmote new aydel!!!!
Eski lemanignawim, amarigna subtitle chemiribet. Guragengaw lemaygeban
Eski lemanignawim, amarigna subtitle chemiribet. Guragengaw lemaygeban
Re: የማይጠገበው የዕኔታ ከፈሌ የክስታኔ ጉራጌ ልጆች ተረትና ምሳሌ
ሲቤ11
ስድቡን ትተህኮ እስቲ ትንሽ ስለተረቱ ነገረኝ ማለት ትችል ነበር !
እኔ ተረቱም ሆነ ምሳሌዎቹ አሁን ለመተርጉም አልችልም ። እጅግ ደስ የሚል ረጅም ተረት ብቻ ሳይሆን ምሳሌዎች ሁሉ አሉበት ።
ተረቱ አንድ እንዶፈር ስለሚባል ሃብታም ሰውዬ እና ያንዲት እናት ልጅ ታሪክ ነው ። ዘመኑ ችግሮ ሁኖ እናት የተራበ ልጇን እንዲመግብላት ሃብታሙ ጋ ወሰደች ። ሃብታሙም ይህን ለማድረግ መጀምሪያ አይብ የተደባለቀበት አጓት በእንሰራ ሙሉ ካልተሰጠኝ ልጁን አልመግብም ስላለ እናት ይህን አጓት ለማግኘት፣ ከሰዎች፣ እንሰሳዎች፣ አጿፋትና የማድን መገኛ መሬቶች ጋር የምታደርጋቸው ፋብዩላና መታፎሮች ናቸው ። እጅግ ወብ ነው
የታሪኩ ትምሀርት አንድ ሰው እንዴት ለሌላ ሰው እንደ ሚያስፈልግ፣ የሰው ልጅ፣ እንሰሳ፣እጸዋት፣ አፈር ፣አየር ሁሉም የተያያዙና ተፈላላጊ ነግሮች እንደሁኑ እና ያን ትስሥር ማክበር እንደሚያሻ ነው ።
ሌላው እንዴት አንድ ህዝም የሚገለገልባቸው ቴክኖሎጂዎች፣ ቅሳ ቁሶች፣ የጥበብ፣ የክራፍት፣ ውጤት የሆኑ ነገሮችን ሁሉ ለሚያመርቱልን፣ ለሚሰሩልን የክራፍት ጠቢባን ምስጋና ማቅረብ እንደሚያስፈልና ይህም ምስጋና በጉራጌ የጎርደና እና ዬጆካ ያገር ሰራ እንዲታወጅ በሁልተኛ ቪዶዮ ያቀርባል ።