ይሄ ድረ ገፅ በውጭ ሃይሎች ኣምርኛም ያጠኑ ከነጻ ኣውጭዎች ጋር በመተባበር የተያዘ ድረ ገጽ ነው። ኣላማውም የኢትዮዺያወያንን ኣስተያየት ስመ ልቦና ለመለየት ነው። ለዚህ ነው ኣንዳንድ ሞኞች እንደ ቲጄኤ፣ ሆረስ፣ እኔ መፍትሄ ለማምጣት ኣስተያየት የምንሰጠው። ከልብ ከሆነ ወይ፥ ማንኛወም የራሱን ድረ ገጽ ከፍቶ ስለ ኣገር የሚጠቅም የውሸት ክርክር የሌለው ቁም ነገር መነጋገር ነው ወይ፥ የኢትዮዺያውያን መሆኑን ኢትዮዺያውያኑ መተባበር ኣለበት ጠቃሚ የሆነ ውይይት እንዲኖረው። ይህ ድረ ገጽ ኢትዮዺያን ወክሎ ስለሆነ ምን ያህል የ ኢትዮዺያውያን ደካማነት ነው የሚያሳየው ምክንያቱም እንዳለ በጠላቶች ስለተያዘ የኢትዮዺያን ስም እንኳን መክተት እንዳይችሉ ድረገጽ ስሙ ላይ ግድ የሌለን ህዝቦች ነን። ስለዚህ እዚህ ውስጥ ስታወራ ባዶ ብቻ ሳይሆን የበለጠ ምስኪኑን ኢትዮዺያውያንን ኣገር ቤት ያለውን ማስጠቃት ነው። ምክኛቱም ባሁን ጊዜ ሃይል ያለው እነሱ ጋር ነውና። በባዶ እዚህ ውስጥ ማውራት እራሳችን ድብት፣ ሱስ፣ ለማውጣት ነው።
ኣለም ወዴት እየሄደ መሆኑን እዚህ ተመልከቱ https://en.wikipedia.org/wiki/Modern_Paganism
https://en.wikipedia.org/wiki/Wicca
ያሁኑ እምነት ማለት ኣንድ ኣለም በነዚህ ሃይሎች ለማምጣት እንጂ፣ የድሮው የባህል እምነቶች እንደ ኣሜሪካን ህንዶች እምንት መጥፎ ሆኖ ኣይደለም እንደውም ተፈጥሮን የሚጠብቁ ናቸው። ። ኣዲሱ እምነቶች ግን የሰላማዊውን እንደ ኣሜሪካን ህንዶችን ኣይነት በመጠቀም በመበረዝ ክርስቶስን አስጠልቶ ድሮ ሮማውያን ይግፍ ኣገዳደል ለማምጣት ነው ኣገራትን በቁጥጥር ውስጥ በመክተት።
Re: ኢትዮዽያዊ ነኝ ያላችሁ
Tiel, I didn't get the gist of your message. Can you elaborate.
-
sebdoyeley
- Member+
- Posts: 5507
- Joined: 14 Feb 2020, 04:27
Re: ኢትዮዽያዊ ነኝ ያላችሁ
I love your qintir, when I am boredpresent wrote: ↑29 Apr 2020, 15:53You got a point Ethiopian Brother. ER used to be difficult for ascaris and other enemies to operate, messages used to be closely monitored, but now they can say what ever.
The time is coming for ER to go back to its old ways and prevent the enemies from spreading their hate
Democracy and free speech ብሎ ነገር የለም ከጠላትጋ
Re: ኢትዮዽያዊ ነኝ ያላችሁ
tlel,
TGAA እንዳለው ሃሳብክን ትንሽ አብራራው?
ፕረዘንት ፟፣ ተለል ሃሳብ ግልጽ አይደለም ። እስከ ተወሰነ ድረስ የዚህ ፎረም ብልሹነት ለብዙ ግዜ ማውቀው ነው ። እስቲ ትለል ሃሳቡን ይብራራው
TGAA እንዳለው ሃሳብክን ትንሽ አብራራው?
ፕረዘንት ፟፣ ተለል ሃሳብ ግልጽ አይደለም ። እስከ ተወሰነ ድረስ የዚህ ፎረም ብልሹነት ለብዙ ግዜ ማውቀው ነው ። እስቲ ትለል ሃሳቡን ይብራራው
Re: ኢትዮዽያዊ ነኝ ያላችሁ
Wisheeye
No matter you desperately trying to suuuck the Ethiopians diick here, they unanimously ignore you. They know your Agame a.ss is their prime enemy indeed. Not even a single Ethiopian wants to have a conversation with you, never
Asaffari Weyane!!
Re: ኢትዮዽያዊ ነኝ ያላችሁ
adefa, megal emswa mesraqbetraq sebdeyley qebenit, why are you jumping all over, your gefiH bidatam Hamasenay Meakor and your gi'matam yeju-weloye anopooozal pouch ae fistulated, thus and making you always angry, a nasty bi'tch who hates real men like this charismatic writer and brother ato present.