BREAKING NEWS በአዲስ አበባ የሚገኘው የWHO ቢሮ ከኮሮና ቀጥሎ ኢትዮጵያ ላይ ከፍተኛ ችግር እንደሚመጣ አሳወቀ
የኢትዮጲያ ህዝብ ምን ፈረደበት?
Management by fear
ዳንሳ ከመሬት ተነስቶ እሱ ቁርጥ እየበላ ህዝቡን በኮሮና ምክንያት እንጨት ትበላለህ ሲል! ሌላኛው ድንጋይ ራስ ደግሞ በእሳት ዝናብ ትቃጠላላችሁ :ስጋችሁ ይጨሳል :አንድ ትልቅ የመንግስት ባለስልጣን ይሞታል ይለናል