Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Gallo
- Member
- Posts: 285
- Joined: 29 Feb 2020, 04:08
Post
by Gallo » 25 Apr 2020, 10:09
በአብይ አህመድ የሚመራው የኦሮሞውች መንግስት እስክንድርን ያሰርው ታከለ ኦኡማ የተባለው ኦሮሞ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ሲያፈርስ እስክንድር ነጋ በመቃወሙ ነው!!
የአብይ አሀምድ መንግስት ቤታቸው ያፈረሰባቸው ደሃ ኢትዮጵያውያን!!
Please wait, video is loading...
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47516
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Post
by Halafi Mengedi » 25 Apr 2020, 10:51
Tebeges wedi Tigray Hizi Eyu Ewanu Nai Woledka Bahri Tigrayn Agareb Gerebn Alowuha Melashn Ktxeg'ee???
Please wait, video is loading...
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11060
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
Contact:
Post
by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 11:26
_ የታሰረው በኮማንድ ፖስቱ መሆኑ ታውቋል
_ ጠዋት ከቤቱ ተወስዶ በኮልፌ ፖሊስ መምሪያ ነው የታሰረው
_ የእስሩ ምክንያት ባለፈው በኮልፌ አካባቢ ቤት የፈረሰባቸውን ሰዎች አነጋግረሃል የሚል ነው።
_ በእስር እንደሚያቆዩት ተገልፆ ፍራሽና ልብስ እንዲገባለት ሆኗል
_ እስክንድር ቤት የፈረሰባቸውን ማነጋገሩን አረጋግጧል። ለህዝብ መብት ነው የምታገለው፣ በዚህ ወቅት ቤታቸው የፈረሰባቸውን ሰዎች እንግልት ተመልክቻለሁ፣ ይሄ እውነት ነው፣ ትክክልም ነው ብሏል!
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47516
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Post
by Halafi Mengedi » 25 Apr 2020, 12:14
They are not taking Addis Ababa but they are bitching them all over Amhara regions, Anchi Ebet Sew Hunesh???
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11060
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
Contact:
Post
by MINILIK SALSAWI » 25 Apr 2020, 14:32
According to Sintayew Checkol, Eskinder is released.
የባልደራስ ፕሬዝደንት እስክንድር ነጋ አሁን ከምሽቱ 3:00 ሰዓት ከበላይ በመጣ ትህዛዝ ኮልፌ ፖሊስ መምሪያ በመታወቂያ ዋስትና ከእስር ቤት ወጥቷል።

-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11060
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
Contact:
Post
by MINILIK SALSAWI » 26 Apr 2020, 09:01
አስክንድር ነጋ የታሰረው 'የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በመጣስ' ነው ተባለ
ቢቢሲ ያናገራቸው አንድ የባልደራስለ እውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አባል እንደተናገሩት እስክንድር በፖሊስ የታሰረው የኮሮናቫይረስን ለመቆጣጠር መንግሥት ያወጣውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጥሷል በሚል እንደሆነ ገልጸዋል። .... SEE BBC NEWS -
https://bbc.in/2S58gR2
-
Tog Wajale
- Member
- Posts: 4919
- Joined: 23 Dec 2017, 07:23
Post
by Tog Wajale » 26 Apr 2020, 10:50
Bissbiss Shettattam Agga*me A.K.A. Minilik Salsawi Top Notch Dedebit Woorgach Agga*me Cadre Who Lives In ☆ Aman Jordan ☆ . The Mighty Shaebia Eritrean Are After Your Stin*cky As*s.
-
Abaymado
- Member
- Posts: 4594
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56
Post
by Abaymado » 27 Apr 2020, 20:50
abiy is finished! he should be discarded!!