በጴንጤ እየሱስ ነኝ እያለ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ የሚል የተምታታበት መንፈስን(Disilluded attaching Spirit) በላብራቶሪ ውስጥ ከሰው ሲወገድ የሚያሳይ ቪዲዮ
አገራችን ይህ ሳይንስ ቢስፋፋ ብዙ በየጸበሉና በየቤቱ መፍትሔ የሚፈልጉ መናፍቃን ቡድን ገብተው የወጡ ሰዎች ጌታ ከሚሉት ፓራሳይት መንፈስ(Disilluded attaching Spirit) የሚላቀቁበት አማራጭ መፍትሄ ያገኙ ነበር