Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የወያኔና የፐርሰንት % ፍቅር!!!!

Post by Ejersa » 20 Apr 2020, 13:06

"98% በምርጫ አሸንፈናል
11 %እድገት አስመዝግበናል
99% የትምህርት ሽፋን አዳርሰናል
95% የትግራይ ህዝብ የንጹሕ ውሃ ተጠቃሚ ነው
85% በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ትምህርታቸው ለተቛረጠ የትግራይ ተማሪዎች በሬድዮና በTV እየተከታተሉ ነው
90% የመንገድ ዝርጋታ አረጋግጠናል" ህወሃት።
ነጋ ጠባ የውሸት ሪፖርት እንደ ሊፕስቲክ ከንፈራቸው ላይ ቀብተው እንደ ሴተኛ አዳሪ ለግዜያዊ ሙቀት ማብረጃና የገቢ ምንጭ አድርገው ይጠቀሙበታል። የተቀቡት ሊፕስቲክ ዋጋ ሳያወጣ ሲቀር ሊፕስቲካቸው አላምጠው በመዋጥ ሙልጭ አድርገው እንዳልነበረ ይኩድታል ሌላ የሊፕስቲክ ቀለም ተቀብተው የሴተኛ አዳሪ ስራቸው ይቀጥላሉ።

ለማነኛውም ውቅሮ ከተማ 95% ባጃጆች
በ95% የነዳጅ እጥረት እየተሰቃዩ ነው።
ውሽትና ፐርሰንት አንድ ናቸው!!!