
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: እውነታው ይህ ነው!!
ትግራዋይነት ህወሃት እንደቀበሌ ዘይት የሚሰጠንና የሚነጥቀን ሸቀጥ ሳይሆን በተፈጥሮ ያገኘነው ማንነት ነው። ተጋሩ ኢትዮጵያዊ ሆነው እንጂ በጠባብ ወሰን መኖር የሚፈልጉ አይደሉም። ሀገራቸው ኢትዮጵያ ናት።
ነብዩ ስሑል ሚካዔል።
ነብዩ ስሑል ሚካዔል።