Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40138
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አሜሪካ ኢትዮጵያን ለመስደብ 1.8 ሚሊዮን ለገሰ፣ እኔ ብሆን ይህን ምጽዋት አልቀበልም !! እኛ ያሜሪካ 1/3 ነን በህዝብ፣ ትራምፕ ላገሩ 2ትሪሊዮን ነው ያወጣው !! ሊግ ኦፍ ኔሽን ዳግም

Post by Horus » 04 Apr 2020, 01:46

ይህም ሆነ ያ ታላቁ ሕዝባችህን ልክ እንደ ባህሉ ያለውን ሆቴል፣ አልቤርጎ፣ ንግድ፣ ገንዘብ፣ እውቀት፣ እህል፣ ከብት፣ ደግነት፣ ጸሎት እያሰባሰበ ልክ እንደ አድዋው የደስታ በሽታ ዘመን ይህን ሳምባ ቆልፍ ድል እያረገ ነው ።

ይሀው እስከ ዛሬ አንድ ሰው እንኳ ያልሞተበት አገር ነው ። 110 ሚሊዮን ሕዝብ ባለበት ።

እንከን የለሹ ክቡር ባለ ሃይማኖት ፣ ባለ ሰነምግባር ታላቅ ሕዝብ !!! ዬቦ !!! ኤቦ !!!





Post Reply