Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ(COVID-19) ኤክስፐርቶችን (virologist ) ወደ አሜሪክ ለእርዳታ ልትልክ ነው

Post by clear12 » 03 Apr 2020, 04:47

መንግስት እነዚህ ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎች አማኑኤል ሆስፒታል ከያሉበት ሰብሰቦ ሹክ እያለ እንዲያስቱ የሚያደርገውን መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy ) አስወግዶ ሰዎችን ከጥንቁልና ወጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ አለበት አለበለዛ ስንቱን ወደገደል እየነዱት ነው


Post Reply