Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40125
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በመስከረም 2013 ጉራጌ ለመስቀል ወዳገር ቤት እንዳይመጣ ይከልከል፤ አለዚያ ባላገሩ በሞላ ያልቃል

Post by Horus » 03 Apr 2020, 02:17

ይህ ብቻ አይደለም ዛሬ እንኳን ጉራጌ ከየዱባይ፣ ቅርብ ምስራቅ ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ አመሪካ፣ አውሮፓ እየሸሸ ወደ ባላገር መፍለሱ በጥብቅ መከልከል አለበት ።

ይህ ካልሆነ ልክ ህዝባችህ በህዳር በሽታ እንዳለቀው ዛሬም ያልቃል ። ባላገር ቤተሰብ ያላችሁ ገንዘብ ላኩ። በቃ !

እናንተ ባልችሁበት አገርና ከተማ እታ ፈንታቹን ተቀበሉ። ይህ ነው የሰው ሰውነት

አገር ቤትን ከኮሮና ነጻ አርገን እን ያዝ ኬር !!!!!