Re: ሰዋቹ የዋዛ አይደሉም መዳኒቱ አላቸው
ሞኝነት ነው። የተበላው የታራው የተገኘው ነገሮች በ media ወቶ ያስጠቃል እንጂ ኣላማው ምንም ኣይገባም። ጠላት የሆኑ ኢትዮዺያ ውስጥ media ኣሉ ለውጭ ለማስተላለፍ። ሴትየዋ ኣርፋ ምስራት ኣለባት። ይልቅ በደብቅ የሚሰሩ የ ሱዳን ባለ መድሃኒቶችን ለምን ኣያጋልጡም ሰው በንዚህ የሱዳን መድሃኒት እየሞተ እየተምርዘ እብድ እየሆነ ነው። ጠላቶች ኢትዮዺያ ውስጥ የሚፈነጩበት ከሆነ ኣርባ ኣመት ሆኖታል።