Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

የኢትዮዽያ ህዝብ ጥንቃቄ

Post by tlel » 31 Mar 2020, 16:46

የኮሮና ቫይረስን ምክኛት በማድረግ መንግስት፣ ህዋሃት፣ ኦነግ የኢትዮዽያን ህዝብ ለኣንዴና ለመጨረሻ ግዜ ማንነቱን ሊገፉት ይችላሉ። ኣብይ ከሚገናኛቸው የውጭ ሃይሎች ትዕዛዝ ሳይሰጠው ኣይቀርም። በግዴታም ሆነ በውዴታ ሊያደርገው ይችላል። ብዙ ምልክቶች፥ ኣክራሪ ኦነግን በቁጥጥር ስር ባለማድረጉና፣ ህዋሃትን በትግራይ ማህበረሰብ ባለማስረከቡ ብዙ ግፍ የሰራውን ለፍርድ ባለማቅረቡ። ህዋሃት ጊዜ ስለተሰጣቸው ከጌታቸው ጋር ሸር ለመስራት ጊዜ ተሰጣቸው። ከሚያሰጋውም በላይ የኢትዮዺያን ህዝብ ከኮረና ቫይረስ ለመታደግ ያን ያህል ዝግጅት ባለመኖሩ ማለት የኢትዮዺያ ህዝብ እንጂ የሚያልቀው ከላይ የተቀመጡ ህዋሃቶች ኣይደሉም። እነሱ ዶር ኣዳኖም መከላከያ ሰቷቸዋል በፊት። ኣሁን ቁጭ ብለው የኢትዮዺያ ህዝብ ሲያልቅ ያያሉ ማለት ኒው። በዚህ በዝም ምክኛት በማድረግ ዘረኞች እንዲያሸንፉ ኢትዮዺያ የሚለው በተለይ በመሃል ኣገር ያለውን ለማጥፋት ነው። የነ ጃዋር ዝምታ እየጠበቁ ነው። ምናልባትም ጋብ ያሉት ስለ ኮሮናው ስለሚያውቁ ነው።
ሩስያ ብዙ የውጭ በጎ ኣድራጊዎች መስለው የገቡትን ኣግዳለች። ኦነግን፤ጃዋርን፤ መራራ ጉዲና በሙሉ በእንግሊዘኛ እንዳውመንት የሚባል የውጭ ድርጅት ውስጥ ናቸው። የዚህ ድርጅት ኢትዮዺያ ውስጥ ዘረኝነትን የሚያቀነቅኑን ኣገርን የሚያፈርሱትን ሆነ የሚያዳክሙትን ይረዳል።

ኣባይ ወንዝን በእጃቸው ስር ለማድረግ የሚፈልጉት የውጭ ሃይሎች ኢትዮዺያ የሚሉትንና ኣማራው ስለሚያግዷቸው ኢትዮዺያ የሚለውን ሃይል ለማጥፋትና ለማዳከም በዘር የተደራጀውን ኦነግ፣ ኦዲፒ፣ ህዋሃትን ማጠናከር ነው። ኮሮና ቫይረሱ ይህን ለማድረግ ይረዳቸዋል ማለት ነው።

ኣለም በሽታ ብሎ ነገር የለም። ብዙ በሽታዎች የሚመጡት ህዝብን ለማጥፋት የታቀደ ነው። ኣለም ኣሁን በኢኮኖሚ ብእስር ላይ ነው ያለው ቢወጣም ይጠጋል ቤት ውስጥም ቢሆን ዝግጅት እየተደረገ ነው ህዝበን ለማጥቃት በተለይ ድሃ ኣገራትን።