Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS ውዳቂ የመናፍቅ ነብይ(ጠንቋይ) በማርች 27 ኮሮና ይጠፋል ብሎ ብዙ ደንቆሮ ሐበሻ መናፍቅን አሳተ

Post by clear12 » 31 Mar 2020, 04:02

እነዚህ ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎች ሹክ እያለ እንዲያስቱ የሚያደርገውን መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ እንደሰለጠነው አለም(USA & Europe) በቴራፒ (Spirit Release therapy ) አስወግዶ ሰዎችን ከጥንቁልና ወጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ ነው

የእኛዎቹ ደደቦች ቲያትር ይህንን ይመስላል


Post Reply