Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Temt
- Member+
- Posts: 5426
- Joined: 04 Jun 2013, 22:23
Post
by Temt » 31 Mar 2020, 09:18
Fiyameta wrote: ↑31 Mar 2020, 04:03
የወያኔ አሸባሪ ቡድን የትግራይ ሽማግሌዎችና የሃይማኖት ኣባቶች ወደ ኤርትራ ድንበር በመላክ እጃቸውን ለመስጠት በተደጋጋሚ ቢጮሁም፡ ሰሚ ኣላገኙም። በኤርትራ ህዝብ ላይ ይቅርታና ምህረት የማይገባው ኣሰቃቂ ግፍ ፈጽመዋልና።