BREAKING NEWS ለኤርትራ የመጣ አስደንጋጭ ትዕዛዝ
እነዚህ ነብይ ነኝ የሚሉ አታላይ ሰዎች በህልምና በራዕይ ሹክ እያለ ራሳቸው ስተው ሌላውን እንዲያስቱ የሚያደርገውን ውሸታም መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy ) አስወግዶ ነብይ ነኝ ባዮቹ ከዚህ የድንጋይ ዘመን ደደብነትና ጥንቁልና ወጥተው ሀገሪቱን ሰላም ሰጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ ነው
Last edited by clear12 on 30 Mar 2020, 05:59, edited 1 time in total.
Re: BREAKING NEWS ለኤርትራ የመጣ አስደንጋጭ ትዕዛዝ
እነዚህ ደደብ ነብይ ነኝ የሚሉ ሰዎች በህልምና በራዕይ ሹክ እያለ ራሳቸው ስተው ሌላውን እንዲያስቱ የሚያደርገውን ውሸታም መንፈስ (Earth bounding negative spirit) ከነሱ ላይ በቴራፒ (Spirit Release therapy ) አስወግዶ ነብይ ነኝ ባዮቹ ከጥንቁልና ወጥተው ሀገሪቱን ሰላም ሰጥተው በጉልበታቸውና በጭንቅላታቸው ሰርተው እንዲኖሩ ማድረግ ነው
Re: BREAKING NEWS ለኤርትራ የመጣ አስደንጋጭ ትዕዛዝ
የጭንገፋ መንፈስ የተሰበረ ይሁን

